|
|
| |
1. | ድርጅቱ በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ እንጦጦ ጫንጮ፤ በረክ እና ምስራቅ ሸዋ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 1 days ago Doc price: 200 birr Deadline: April 9, 2025 (11 days left.)
15 ተከታተይ ቀናት
|
| |
2. | ድርጅቱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 1 days ago Doc price: 200 birr Deadline: April 9, 2025 (11 days left.)
15 not mentioned
|
| |
3. | ተቋሙ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብስያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Category: Purchase., Wood and Wood Related Posted: 1 days ago Deadline: April 9, 2025 (11 days left.)
በአስራ አምስተኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት
|
| |
4. | የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 1 days ago Deadline: April 9, 2025 (11 days left.)
ለ15 ተከታታይ ቀናት
|
| |
5. | ድርጅቱ በጋራ የሚያስተዳድሩት የቁም ባህር ዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 2 days ago Doc price: 200 birr Deadline: April 8, 2025 (10 days left.)
ለ15 ተከታታይ ቀናት
|
| |
6. | ኢንስቲትዩቱ ቋሚ የዛፍ ዓይነቶች ባሉበት ሁኔታ በየማዕከሉ በተናጠል በሁለቱም ሳይት ያለውን በአንድ ላይ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 3 days ago Doc price: 5000 birr Deadline: April 4, 2025 (6 days left.)
26/7/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
|
| |
7. | መ/ቤቱ ከዚ በታች የተዘረዘሩትን ለመግዛት ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው::
Category: Education and Training., Books and Education Materials, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Purchase., Other Purchase, Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Wood and Wood Related Posted: 4 days ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ! Deadline: March 31, 2025 (2 days left.)
በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
|
| |
8. | ጽ/ቤቱ የፈረንጅ ፅድ ግንዶችና ሌሎችም እንጨቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 4 days ago Doc price: 100 birr Deadline: April 4, 2025 (6 days left.)
15ኛው ተከታታይ ቀናት
|
| |
9. | ድርጅቱ በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኝ በ UAE የተመረተ BOROUGE HDPE PE 100 እስከራፕ እና ፓሌት ጣውላ በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 5 days ago Doc price: 500 birr Deadline: April 11, 2025 (13 days left.)
በ22 ኛው ቀን በ3፡30ሰዓት
|
| |
10. | ኮርፖሬሽኑ የፕላስቲክ በርና መስኮት፤ ቦረንዳዩ፣ የመጸዳጃ ቤት መቀመጫ እቃዎች፣ የፕላስቲከ ቁርጭራጮች፣ የእንጨት በር፣ ተምበርድ መስታወቶች እና ሌሎች መስታወቶች፣ በርሜሎች፣ ሴራሚከ ምንጣፎች፣ የመፀዳጃ ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Category: Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Plastic/ Pipes and Fittings, Plastics and Plastic Products, Sale., Other Sale, Wood and Wood Related Posted: 5 days ago Doc price: 200 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ! Deadline: April 2, 2025 (4 days left.)
መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት
|
| |
11. | ጽ/ቤቱ ነጭ ባህር ዛፍ ፣የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Category: Sale., Wood and Wood Related Posted: 9 days ago Doc price: 400 birr Deadline: April 7, 2025 (9 days left.)
29/07/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት
|
| |
12. | ግሩፑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Category: Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Home Appliance and Supplies, Machinery., Machinery Sale, Sale., Other Sale, Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery, Wood and Wood Related Posted: 14 days ago Doc price: 600 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ! Deadline: April 1, 2025 (3 days left.)
መጋቢት 23/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
| |
13. | ባንኩ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ፋይል ካቢኔቶች፣ ያገለገለ የኤቲኤም ሼልተርና ንቃይ ክላዲንግ፣ በተሽከርካሪ ጥገና ወቅት የተቀየረ የተቃጠለ ዘይት፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ ንቃይ ቴለር ካውንተር፣ ንቃይ በሮችና ቁርጥራጭ ጣውላዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Category: Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Energy, Fuel and Related, Furnitures, Office Furniture, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Sale., Scrap Sale, Wood and Wood Related Posted: 23 days ago Doc price: 300 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ! Deadline: April 1, 2025 (3 days left.)
መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም
|