1. | ማህበሩ በጎባ ከተማ ጨፌ ሆራ 03 ቀበሌ ለሚገኘው በ 640 ካሜ G+3 የገበያ ማዕከል ማስገንባት ይፈልጋል Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction Posted: 1368 days ago Deadline: September 5, 2020 (Bid Closed.) |
2. | በቦሌ ክ ከተማ ወረዳ 7 ዋሲሁን ካሳሁን የሚገኝ የሠሌዳ ቁጥር 2-A-16… አ/አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) መሆኑ ታውቆ ነሀሴ 29 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale. Posted: 1369 days ago Deadline: September 4, 2020 (Bid Closed.) |
3. | በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 ግቢ ቆሞ የሚገኝ የሰቁ ኮድ 3-40… ኦሮ የሆነው ተሸከሪካሪ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 250,000 መሆኑ ታውቆ ለነሐሴ 28 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale. Posted: 1374 days ago Deadline: September 3, 2020 (Bid Closed.) |
4. | በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ የሚገኝ የሠ/ቁ 2-A36… አ.አ. የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 85,000 (ሰማኒያ አምስት ሺ ብቻ)መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale. Posted: 1369 days ago Deadline: September 3, 2020 (Bid Closed.) |
5. | በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤቁ … የሚገኝ የሠ/ቁ 2-73… አአ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል። Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale Posted: 1375 days ago Deadline: September 1, 2020 (Bid Closed.) |
6. | ያገለገሉ መኪኖች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ Category: Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale Posted: 1374 days ago Deadline: August 31, 2020 (Bid Closed.) |
7. | ድርጅቱ 13 ዶዘር ፣ 15 ኤክስካቫተር በአካፋ ፣17 ኤክስካቫተር በጃከ ሀመር ፣12 ግሬደር ፣ 21 ዊል ሎደር ፣ 65 ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ፣ 10 የውሃ ቦቴ ፣ 4 የነዳጅ ቦቴ 14 ኮምፓክተር ፣ 20 ሰርቪስ መኪና እና 4 ሰርቪስ መኪና(ባስ) ላልተወሰነ ጊዜ በኪራይ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል Category: Rent., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Rent Posted: 1374 days ago Deadline: August 29, 2020 (Bid Closed.) |
8. | በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 07 … ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሰ.ቁ 3-40… አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 300,000 እና የሰ.ቁ 3-45… አአ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 200,000 መሆኑ ታውቆ በነሐሴ 22 ቀን 2012 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure Posted: 1375 days ago Deadline: August 28, 2020 (Bid Closed.) |
9. | ድርጅቱ 10,000 የፊት መሸፈኛ ማስክ (Face Mask) ግዥዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል Category: Medical Equipment and Supplies, Pharmaceutical Products/Medicines, Purchase. Posted: 1373 days ago Deadline: August 28, 2020 (Bid Closed.) |
10. | ኩባንያው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችና የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል Category: Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Spare Parts Sale and Supply Posted: 1362 days ago Deadline: August 28, 2020 (Bid Closed.) |
11. | የመድኃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥየጨረታ ማስታወቂያ Category: Medical Equipment and Supplies, Pharmaceutical Products/Medicines, Medical/Laboratory Equipment, Purchase. Posted: 1374 days ago Deadline: August 22, 2020 (Bid Closed.) |
12. | ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction, Other Construction Posted: 1398 days ago Deadline: August 14, 2020 (Bid Closed.) |
13. | ፕሮጀክቱ አምስት /05/ ብሎክ ለሰራተኞች መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction Posted: 1388 days ago Deadline: August 13, 2020 (Bid Closed.) |
14. | ኢንተርፕራይዙ የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል Category: Building Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Purchase. Posted: 1387 days ago Deadline: August 13, 2020 (Bid Closed.) |
15. | ባንኩ ያገለገሉ የባንኩ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል Category: Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale Posted: 1397 days ago Deadline: August 12, 2020 (Bid Closed.) |