Free tender detail

የጨረታ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ / ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

.

 

የተበዳሪ / ስም

 

የንብረት አስያዥ / የባለንብረቱ ስም

 

የተበደሩበት ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ

መገለጫ

የጨረታው

መነሻዋጋ

ብር

ሐራጁ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

ዘውዴ ተስፋ ልደት

አልዓዛር ታረቀኝ

ኮልፌ

አዲስ አበባ አቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. . 03-29639

የተሰራበት ዘመን 1999

ፓወር ጎታች ቱርቦ ስታር

595,297

መጋቢት 16/2016 .

5:00

6:00

2

ሰናይት ማሞ

አቶ ሚኒሊክ ግርማቸው

ኮልፌ

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. ቁአአ 03-56913

የተሰራበት ዘመን 1992

ደብል ጋቢና 3L ፒካፕ

 

600,000

መጋቢት 16/2016 .

7:00

8:00

3

       --------

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ

 

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎጎ ጆሆቴ ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙተ ሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. ቁአአ 03-64940

የተሰራበት ዘመን 1991

ሱዚኪ ቪታራ

 

340,000

መጋቢት 16/2016 .

8:00

9:00

4

       --------

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ

 

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. ቁአአ 03-25974

የተሰራበ ትዘመን 1990

ቶዮታ ኮሮላ

 

610,000

መጋቢት 16/2016 .

9 00

10 00

5

       --------

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ

 

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. 3-2577 / ሞዴል DT 175 ( ያማሃ ) የተሰራበት ዘመን 2013( ጃፓን ) ሞተር ሳይክል

40,000

መጋቢት 17/2016 .

3 00

4 00

6

       --------

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ

 

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆሆ ቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. 3-2573 / ሞዴል DT 175 ( ያማሃ ) የተሰራበት ዘመን 2013( ጃፓን ) ሞተርሰይክል

40,000

መጋቢት 17/2016 .

4 00

5 00

7

       --------

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ

 

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆ ያጊቢ ውስጥ

. 3-2578 / ሞዴል LF1506920 ( ቦክሰር ) የተሰራበትዘመን 2013( ጃፓን ) ሞተር ሰይክል

60,000

መጋቢት 17/2016 .

5 00

6 00

8

/ የናትፋን ታአማርክእ / ሜሮንጌትዬ

በቀድሞ በአቶ ጥላሁን / ማርያም ስም ባሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01

የቦታው ስፋት 200 . የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,042,933.40

መጋቢት

30/2016

3 00

4 00

9

/ ጀዋራሰብስብእና / ዝናሽ ብርሃኑ

በቀድሞ በአቶ / ጃዋራሰብስብ ስም ባሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ

የማጠናቀቂያ ስራ የሚቀረው የቦታው ስፋት 200 . ሜየቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,064,768.79

መጋቢት

30/2016

4 00

5 00

10

አቶ ዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ

አቶ መስፍን አሰፋ

ካራቆሬ

ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ከተማ

የቦታ ውስፋት --- . ሜየቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,664,757

መጋቢት

30/2016

5 00

6 00

11

አቶ ከማል ላሎ

አቶ ከማል ላሎ

ዳርጌ

ስልክ አምባ ከተማ

የቦታው ስፋት --- . ሜየቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

200,000.00

መጋቢት

30/2016

7 00

8 00

12

አቶ ሞገስ ተሾመ

አቶ ሞገስ ተሾመ

ዳርጌ

ዳርጌ ከተማ

የቦታው ስፋት --- . የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

150,000.00

መጋቢት

30/2016

8 00

9 00

13

አቶ አዲሱ አዱኛ

አቶ አዲሱ አዱኛ

ዳርጌ

ቆታ ከተማ

የቦታ ውስፋት --- . የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

250,000.00

መጋቢት

30/2016

9 00

10 00

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም (25) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤

 

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ( አስራ አምስት ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ

ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ

ጨረታ ይወጣል፡፡

3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡

4. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡ - በተራ . ቁጥርከ 1 እስከ 7 ላይ የተጠቀሰው አጋር ማይክሮፋይናንስ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3 ኛፎቅ ላይ ይካሄዳል ፡፡

በተራ . ቁጥር 8-13 ላይ የተጠቀሰው አጋር ማይክሮፋይናንስ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3 ኛፎቅ ላይ ይካሄዳል፡፡

5. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከተ . . 1-7 መጋቢት 11/2016 . እስከ 13/2016 . አጋር ቃሊቲ በሚገኘው ቅርንጫፍ / ቤት

ከጠዋቱ 3 00 እስከ 6 00 ሰአት እንዲሁም ከተ . . 8-13 መጋቢት 15/2016 . ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካል በመገኘት ከጠዋቱ 3 00 ሰዓት 6 00 ሰአት

መጎብኘት ይችላል :: 011-4-376270/0910297120

6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል፡፡

7. በጨረታው ላይ መገኘትየሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡

8. ጨረታን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9. ሞተር ሳይክሎቹ ጨረታ ላይ የሚጫረቱት ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ብቻ ይሆናሉ ፡፡

10. ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ በቱ መርካቶ ዶት ኮም እና በሀበሻ ቴንደር በማህበራዊ ድህረ ገፅ መመልከት ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

ዋና / ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 307 309 310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57-95-89 ( የሰው ሀብት

መምሪያ ) 011-5-57-71-89 ( ህግ አገልግሎት ) 011-5-57-71-33 ( ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሀፊ ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ /

የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ በቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/habeshatender/1460 ይመልከቱ !!!





___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2024-03-16 03:15:12
Deadline :
2024-04-08 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com