አዲስ ዘመን
ማክሰኞ ሰኔ
21 ቀን 2014 ዓ . ም
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት እነ
አቶ ደጀኔ
ቢሰጠኝ እና
በፍ/ባለዕዳ
ኢትዮ ዳንሻ
የጥበቃ አገልግሎት
መካከል ስላለው
የፍርድ
አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
ፍ/ቤት
በመ/ቁጥር/88378
በ02/06/2014
ዓ.ም እና በ28/06/2014
ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
ትዕዛዝ መሠረት
1ኛ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ
12 ቶኩማ የመኪና
ማቆሚያ ግቢ
ቆሞ
የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ
3-44561 አ.አ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ
መነሻ ዋጋ
ብር 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ
ብር) የስም
ማዛወሪያ
ገዥ የሚከፍል
መሆኑ ታውቆ
ሐምሌ 29
ቀን 2014
ዓም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቾች
ምዝገባ 9
፡00
ሰዓት
ተጀምሮ የቀረቡ
ተጫራቾች ተመዝግበው
እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ
ጨረታው የሚካሄድ
ይሆናል፡፡
2ኛ በዚሁ ክ/ከተማ የሚገኝ
የሠ/ቁ/ኮድ
3-44562
አ.አ
የሆነ መኪና
የሐራጅ መነሻ
ዋጋ ብር
180,000 (አንድ መቶ
ሰማኒያ ሺህ
ብር) የስም
ማዛወሪያ ገዥ
የሚከፍል መሆኑ
ታውቆ
ሐምሌ 29
ቀን
2014
ዓ/
ም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቾች
ምዝገባ
9
፡30
ሰዓት
ተጀምሮ
የቀረቡ ተጫራቾች
ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ
ወዲያውኑ ጨረታው
የሚካሄድ
ይሆናል፡፡
የሐራጁ ሽያጭ
የሚካሄደው በፌዴራል
ፍርድ ቤቶች
የፍርድ አፈጻጸም
ዳይሬክቶሬት
የጨረታ አዳራሽ ውስጥ
ሲሆን፣ ንብረቱን
ተጫርተው ለመግዛት
የሚፈልጉ ተጫራቾች
ከጨረታው ቀደም
ብሎ
ባሉት አራት
የሥራ ቀናቶች
ውስጥ ባለመብቱ
ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው
ሶስት የስራ
ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች
ፍርድ
አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት
ሐራጅ ክፍል
ድረስ ከጠዋቱ
በ3፡30
ብቻ በመገኘትና
ባለመብቱ በሚያቀርበው
ትራንስፖርት
ንብረቱን ለመጐብኘት
የሚችሉ ሲሆን
እያንዳንዱ ተጫራች
በሚጫረትበት ወቅት
የንብረቱን ግምት
1/4 ኛውን
በባንh በተረጋገጠ
C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም
ሆነ አሳንሶ
የሚመጣ ተጫራች
በጨረታው
አይካፈልም፡፡ በጨረታው
አሸናፊ የሆነው
ግለሰብ አሸናፊ
የሆነበትን ገንዘብ
በአጠቃላይ ጨረታውን
ከአሸነፈበት
ቀን ጀምሮ
በ15 ቀናት
ውስጥ ገቢ
ማድረግ አለበት፡፡
በተጨማሪ ተጫራቾች
ካፒታል ጌይን
እና ታክስ
ስምን
ይዛወርልኝ የሚልን
ጥያቄ፣ ሐራጁ
ጐድቶኛል የሚሉ
ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት
የማያስተናግድና በችሎት
የሚጠየቅ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በኢ.
ፌ.
ዴ.
ሪ
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌዴራል
ፍ/
ቤቶች
የፍርድ
አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________