አዲስ ዘመን
ቅዳሜ ሚያዝያ
29 ቀን 2014 ዓ . ም
የግንባታ
ጨረታ
ማስታወቂያ
የግዥ
መለያ
ቁጥር 012
የከምባታ ጠምባሮ
ዞን
ፋይናንስ መምሪያ
የዞኑ ጤና
መምሪያ ለሚኖ
2ኛ
ትውልድ
ጤና ኬላ
ግንባታ ህጋዊ
ተጫራቾችን
በግልጽ
ጨረታ አወዳድሮ
ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡
-
ደረጃቸው BC/GC-7
እና
ከዚያ
በላይ
የሆኑ፣
-
የዘመኑን ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የተጨማሪ
እሴት ታክስ
የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
-
ተጫራቾች 50,000/
ሀምሳ
ሺህ
ብር/
የጨረታ
ዋስትና
በሲፒኦ /
የባንክ
ጋራንት /
ማቅረብ
የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ
ይህ ማስታወቂያ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ
ቀናት ውስጥ
የማይመለስ
ብር
200 /
ሁለት
መቶ
ብር
ብቻ
በመክፈል
ዘወትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ
መምሪያ ቢሮ
15
ቀርበው መውሰድ ይቻላሉ፡፡
-
ተጫራቾች
ቀደም
ሲል በዞኑ
ውስጥ የያዙት
የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ከ75 ፐርሰንት በላይ
መሆኑን ከሚመለከተው
አካል
ሰነድ ማቅረብ
የማይችል ተቋራጭ በጨረታው መወዳደር አይችልም፡፡
-
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካልና
ፋይናንሻል አንዳንድ ኦርጅናልና ሁለት ሁለት
ኮፒ በማሸግና
በአንድ
ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት
በ22ኛው
ቀን ለዚሁ
ጨረታ በተዘጋጀ
ሳጥን ውስጥ
እስከ
8:30 ማስገባት
አለባቸው፡፡
ነገር
ግን 22
ኛው
ቀን
የሥራ
ካልሆነ
በቀጣይ
የሥራ
ቀን
ይከፈታል፡፡ጨረታው
ተጫራቾች
ወይም
ህጋዊ
ወኪሎቻቸው
በተገኙበት 8
፡30
ሰዓት
ታሽጎ
8
፡45
ሰዓት
ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ
አማራጭ ካገኘ
ጨረታውን በከፊል
ወይም ሙሉ
በሙሉ የመሠረዝ
መብቱ የተጠበቀ
ነው::
ለበለጠ
መ
ረጃ፡-0465541393/0019/0360
ዱራሜ፣
በደቡብ/
ብ/
ብ/
ህ/
ክ/
መ
የከምባታ
ጠምባሮ
ዞን
ፋይናንስ
መምሪያ
የግዥና
ን/
አስ/
ር
ዳይሬክቶሬት/
ዱራሜ/
___________________________________________________________________________________