አዲስ ዘመን ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2014 ዓ . ም
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት አቶ ዳንኤል ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ መላኩ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81893፤ 72994 በ20/4/2013 ዓ.ም በ01/4/2014 ዓ/ም በዋለው
ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ
10 የቤት ቁጥር 1341 የሆነ በካ/ቁ/የሆነ የሐራጅ ሽያጭ
መነሻ ዋጋ ብር 637,480 (ስድስት መቶ ሰላሳ ሰባት ሺ አራት መቶ
ሰማኒያ ብር ) የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል
መሆኑ ታውቆ
ሰኔ 21
ቀን 2014
ዓ/
ም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቾች
ምዝገባ 4
፡30
ሰዓት
ተጀምሮ የቀረቡ
ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው
ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ
ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት
በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን ፤ እያንዳንዱ
ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ
አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ
የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ
ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በኢ.
ፌ.
ዲ.
ሪ
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌዴራል
ፍ/
ቤቶች
የፍርድ
አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________