አዲስ ዘመን እሁድ መጋቢት 18 ቀን 2014 ዓ . ም
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት አቶ ለማ አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መስከረም ገቢሳ ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/86799 በመጋቢት 10 ቀን 2013 ዓ/ም እና በመ/ቁ/96838 በ28/7/2013 ዓ.ም እና በ28/11/2013
ዓ/ም በዋለው
ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በተጠሪ ስም ኮዬ ፈጬ የሚገኝ ብሎክ 684 የቤት ቁጥር 50 የሆነው
ባለሁለት መኝታ ኮዶሚኒዬም ቤት ስፋቱ 81,37 ካ/ሜ ካርታ
ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 367,082.04 (ሦስት
መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሰማኒያ ሁለት ብር ከአራት ሳንቲም) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ
ግንቦት
24
ቀን 2014
ዓ/
ም
በሐራጅ
ይሸጣል።
የተጫራቾች
ምዝገባ
በ4
፡30
ሰዓት
ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው
እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ
አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው
ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፈ/ፍ/ቤቶች
ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው
ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት
1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው
አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን
ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚል
ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።
በኢፌዴሪ
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌዴራል
ፍ/
ቤቶች
የፍርድ
አፈጻጸም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________