አዲስ ዘመን
አርብ መጋቢት
16 ቀን 2014 ዓ . ም
( !!! በቴሌግራም ቻናላችን የቤቱን ትክክለኛ ፎቶ https://t.me/habeshatender/859 ይመልከቱ !!!)
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙላቷ መንገሻ እና
በፍ/ባለዕዳ
አቶ ተኮላ
ፈጠነ መካከል
ስላለው የፍርድ
አፈጻጸም ጉዳይ
የፌደራል የመጀመሪያ
ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 45295 ቀን
25/9/01 ዓ.ም
የኮ/መ/ቁ 75828 በ14/3/2002
ዓ/ም
በ20/7/2013 ዓ/ም በዋለው ችሎት
በሰጠው ትዕዛዝ
መሠረት በጉለሌ
ክ/ከተማ
ቀበሌ 09/15 በአዲሱ
ወረዳ 8የቤቁ374
በሆነው ቤት
የቤቱይዞታ2384 ካሜ ካርታ ያለው በካርታቁጥር
15/47/11950/00 የሆነው የሐራጅ ሽያጭ
መነሻ ዋጋ
ብር 1,075,464 (አንድ ሚልየን ሰባአምስት ሺ
አራት መቶ
ስልሳ አራት
ብር ሆኖ
የመንገድ ጥናት
470 ካ/ሜ
የሚነካ መሆኑ
ታውቆ ተጠቃቃሽ
መኖሩን እና
እግድ ያለበት
ሆኖ የትራንዛክሽን
ታክስ ገዥ
የሚከፍል መ
ሆኑ
ታውቆ
ሚያዚያ
18
ቀን 2014
ዓ/
ም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቾች
ምዝገባ
በ9:00
ሰዓት
ተጀምሮ
የቀረቡ
ተጫራቾች
ተ
መዝግበው
እንደተጠናቁ ወዲያዉኑ
ጨረታው የሚካሄድ
ይሆናል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው
በፌደራል ፍርድ
ቤቶች የፍርድ
አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
የጨረታ አዳራሽ
ውስጥ ሲሆን፣
ንብረቱን ተጫርተው
ለመግዛት የሚፈልጉ
ተጫራቾች ከጨረታው
ቀደም ብሎ
ባሉት አራት
የሥራ ቀናቶች
ውስጥ ባለመብቱ
ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው
ሶስት የስራ
ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት ሐራጅ
ክፍል ድረስ
ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ
በሚያቀርበው ትራንስፓርት
ንብረቱን ለመጐብኘት
የሚችሉ ሲሆን፤እያንዳንዱ
ተጫራች በሚጫረትበት
ወቅት የንብረቱን
ግ
ምት
1/4
ኛውን
በባንክ
በተረጋገጠ CPO
ማስያዝ፣
ይኖርበታል፡
::
ከ1/4ኛ
አስበልጦም ሆነ
አሳንሶ የሚመጣ
ተጫራች በጨረታው
አይካፈልም፡፡ በጨረታው
አሸናፊ የሆነው
ግለሰብ አሸናፊ
የሆነበትን ገንዘብ
በአጠቃላይ ጨረታውን
ከአሸነፈበት ቀን
ጀምሮ በ15
ቀናት ውስጥ
ገቢ ማድረግ
አለበት፡፡
በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል
ጌይን እና
ታክስ ስምን
ይዛወርልኝ የሚልን
ጥያቄ፣ ሐራጁ
ጐድቶኛል የሚሉ
ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት
የማያስተናግድና በችሎት
የሚጠየቅ መሆኑን
እንገልፃለን፡፡
በኢ.
ፌ.
ዲ.
ሪ.
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌደራል
ፍ/
ቤቶች
የፍርድ
አፈጻጸም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________