አዲስ ዘመን
ቅዳሜ ታህሳስ
2 ቀን 2014 ዓ
. ም
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት
እነ ወ/ሮ አስካለ ገ/እግዚብሄር
እና በፍ/ባለዕዳ እነ
አቶ ክፍሌ
ገ/እግዚብሄር
መካከል ስላለው
የፍርድ አፈጻጸም
ጉዳይ የፌደራል
የመጀመሪያ ደረጃ
ፍ/ቤት
በመ/ቁጥር/184596፤ 164484 16/8/2010 ዓ.ም እና በ15/8/2011ዓ/ም በዋለው ችሎት
በሰጠው ትዕዛዝ
መሠረት በቦሌ
ክ/ከተማ
ወረዳ 4 የቤቁ/ጂ30-ቢ16-3/3
የሆነው ቤት
ስፋቱ 70.42 ካ/ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ
መነሻ ዋጋ
ብር 281,680 (ሁለት መቶ ሰማኒያ አንድ
ሺ ስድስት
መቶ ሰማኒያ
ብር) ሆኖ
የትራንዛክሽን ታክስ
ግዥ የሚከፍል
መሆኑ ታውቆ
ጥር 3
ቀን 2014
ዓ/
ም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቾች
ምዝገባ
በ8
፡00
ሰዓት
ተጀምሮ
የቀረቡ
ተጫራቶች
ተመዝግበው
እንደተጠናቀቀ
ወዲያውኑ
ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የሐራጅ
ሽያጭ የሚካሄደው
በፌደራል ፍርድ
ቤቶች የፍርድ
አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
የጨረታ አዳራሽ
ውስጥ ሲሆን፣
ንብረቱን ተጫርተው
ለመግዛት የሚፈልጉ
ተጫራቾች ከጨረታው
ቀደም ብሎ
ባሉት አራት
የሥራ ቀናቶች
ውስጥ ባለመብቱ
ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው
ሶስት የሥራ
ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም
ዳይሬከቶሬት ሐራጅ
ከፍል ድረስ
ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
ብቻ በመገኘትና
ባለመብቱ በሚያቀርበው
ትራንስፖርት ንብረቱን
ለመጐብኘት የሚችሉ
ሲሆን ፤እያንዳንዱ
ተጫራች በሚጫረትበት
ወቅት የንብረቱን
ግም
ት
1/4
ኛውን
በባንክ በተረጋገጠ
CPO ማስያዝ ይኖርበታል
1/4ኛ አስበልጦም
ሆነ አሳንሶ
የሚመጣ ተጫራች
በጨረታው አይካፈልም
፡፡ በጨረታው
አሸናፊ የሆነው
ግለሰብ አሸናፊ
የሆነበትን ገንዘብ
በአጠቃላይ ጨረታውን
ከአሸነፈበት ቀን
ጀምሮ በ15
ቀናት ውስጥ
ገቢ ማድረግ
አለበት፡፡ በተጨማሪ
ተጫራቾች ካፒታል
ጌይን እና
ታክስ ስምን
ይዛወርልኝ የሚልን
ጥያቄ፣ ሐራጁ
ጐድቶኛል የሚሉ
ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት
የማያስተናግድና በችሎት
የሚጠየቅ መሆኑን
እንገልፃለን፡፡
በኢ.
ፌ.
ዴ.
ሪ
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌዴራል
ፍ/
ቤቶች
የፍርድ
አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, Sale.
Posted Date : 2021-12-12 22:56:39
Deadline : 2022-01-11
(Bid Closed.)