አዲስ ዘመን
ማክሰኞ ጥቅምት
23 ቀን 2013 ዓ . ም
የጨረታ
ማስታወቂያ
አሶሴሽን ፎር
ሰስተነብል ዴቨሎፕመንት
ኦልተርኔቲቭ አሶሴሽን
ፎር ሰስተነብል
ዴቨሎፕመንት ኦልተርኔቲቭ
የተባለ የበጎ
አድራጎት ድርጅት
ሲገለገልባቸው የነበሩትን፤
-
ጃፓን ስሪት የሆነ አንድ
የመስክ ቶዮታ
ሰርፍ ተሽከርካሪ፣
የሰሌዳ ቁጥሩ
35-4897 የሻንሲ ቁጥር/ chassis Number: LN130-700468፣
-
ጃፓን ስሪት የሆነ ሁለት
ባሻን የሞተር
ብስክሌቶች የሰሌዳ ቁጥሩ 35-1694 የሻንሲ ቀጥር/
chassis Number: L1JYCKLA3BB302805 እና
የሰሌዳ ቁጥሩ
35-1695 የሻንሲ ቀጥር/chassis Number:LHJVCKLA1BB302849 የሆኑትን ባሉበት
ሁኔታ በጨረታ
አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
*በጨረታው መካፈል
የሚፈልግ ማንኛውም
አካል
ይህ
ማስታወቂያ
በጋዜጣ
ከወጣበት
ቀን
አንስቶ
10 (
አስር)
ተከታታይ
የሥራ
ቀናት
በድርጅቱ ዋና መስሪያ
ቤት ማግ
ኢንተርናሽናል ሕንፃ
4ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር
405/406 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 8፡00
ሰዓት ድረስ
የማይመለስ
ብር 50.00 (
ሃምሳ
ብር)
በመክፈል
ሰነዱን መግዛት
ይችላል፡፡
*ድርጅቱ ለአሻሻጡ
የተሻለ መንገድ
ካገኘ ጨረታውን
በሙሉም ሆነ
በከፊል የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ
ነው፡፡
በተጨማሪ
ማብራሪያ
በስልክ
ቁጥር
0911 69 7287
ደው
ለ
ው
መጠየቅ
ይቻላል፡፡
አሶሴሽን
ፎር
ሰስተነብል
ዴቨሎፕመንት
ኦልተርኔቲቭ
-------------------------------------------------------
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪናዎች እና የቤት ጨረታዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome
___________________________________________________________________________________