Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 4 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 10/2013

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/// የእፎይታ 2 ደረጃ /ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት 2014 .

  • ግንባታና ዕድሳት BC ወይም GC የሆነና ደረጃቸው 7 8 እና 9 የሆኑ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት የተቋራጩን ደረጃ የሚገልፅ የታደሰ የምስክር ወረቀት፤ የሻት የምዝገባ ወረቀት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ይህ የጨ ረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በእፎይታ 2 ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ክፍል ከጠዋቱ 230 እስከ 11 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ/ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ያላነሰ በባንክ በተመሰከረ /ሲፒኦ/ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  4.  ተጫራቾች የሚጫረቱበት የጨረታ ሰነድ የሚጠይቁትን ዋጋና ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎችን ዋና እና ኮፒውን ለይቶ በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፖች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እና 11 ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት በእፎይታ 2 ደረጃ / ቤት ዋና እና ኮፒ ለይቶ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው
  5.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባለ 11 ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 5 00 ሰዓት ይከፈታል
  6.  አሸናፊው ተጫራች በውል ጊዜ የግንባታውን የጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (performance Bond)ማስያዝ ይጠበቅበታል
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ኮልፌ አጠና ተራ ወረዳ 10 አስተዳደር / ቤት አጠገብ

ሪንግ ከፍተኛ ክሊኒክ ፊት ለፊት ነው

ስልክ ቁጥር 011280494

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

በአ/ / / የእፎይታ ሁለተኛ ደረጃ / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, Construction Service and Maintenance, House and Building Construction, Other Construction, Purchase.
Posted Date : 2021-10-15 04:24:11
Deadline :
2021-10-26 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com