አዲስ ዘመን
ሐሙስ ጥቅምት
4 ቀን 2013 ዓ
. ም
የሐራጅ
ማስታወቂያ
የሐራጅ
ቁጥር
ዳባ/0025/21
ዳሽን ባንክ
በአዋጅ ቁጥር
97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን
ተበዳሪ ወይም
አስያዥ ቤት
ባለበት ሁኔታ
በሐራጅ ይሸጣል::
ተ
.
ቁ
|
የተበዳሪው
ስም
|
አበዳሪው
ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ
ስም
|
ቤቱ
የሚገኝበት
አድራሻ
|
የንብረቱ
አይነት
|
የጨረታ
መነሻ
ዋጋ
ብር
|
ጨረታው
የሚካሄድበት
|
ከተማ
|
ወረዳ
|
የካርታ
ቁጥር
|
የቦታ
ስፋት
|
ቀን
|
ሰዓት
|
1
|
ፈለማ ኮንስትራክሽን ኃ/የተየግ/
ማህበር
|
ውሃ ልማት
|
ወ/ሮ አሰፉ ተክለሃይማኖት
|
አ
.
አ
|
09
|
ቦሌ/9/41/1/6/1-016/9159/94/ 26466/03
|
330
ካ.ሜ.
|
G+1 የመኖሪያ ቤት
|
12,666,977
|
30/02/
2014 ዓ.ም
|
4:00 -
6:00
|
ማሳሰቢያ
-
ተጫራቾች
የጨረታዉን
መነሻ
ዋጋ 25%
የጨረታ
ማስከበሪያ
የባንክ
ክፍያ
ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት
ይዘው በመቅረብ
መመዝገብ ይችላሉ::
-
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው
ቀን እና
ሰዓት ቤቱ
በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል::
-
ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣
ታክስ ውዝፍ
የሊዝ ክፍያ
፣ ተጨማሪ
እሴት ታክስ
፣እና ሌላ
ከስም ዝውውር
ጋር የሚገናኙ
ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
-
የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ
በ15 ቀናት
ውስጥ አጠናቆ
መክፈል ይኖርበታል::
ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው
ገንዘብ አይመለስለትም::
በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ
ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
-
ተጫራቾች ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ
2፡30-3፡00 ሰዓት ብሄራዊ ባንክ
አካባቢ በሚገኘው
የዳሽን ባንክ
ዋና መ/ቤት በመገኘት
በዕለቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ባንኩ
ባዘጋጀው የሚሸጠውን ንብረት የማስጎብኘት ፕሮግራም
መሳተፍ ይችላሉ::
-
በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ
ወይም ሕጋዊ
ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፧ ባይገኙ ጨረታው
በሌሉበት ይካሄዳል::
-
የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ
ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
-
ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት
ውስጥ ካልተጠናቀቀ
ሊራዘም ይችላል::
-
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ
ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ
መብቱ የተጠበቀ
ነው::
ለበለጠ
መረጃ
በስልክ
ቁጥር
0115-180348
ወይም
0118-279807
ደውሎ
መጠየቅ
ይቻላል::
ዳሸን
ባንክ
አ.
ማ.
___________________________________________________________________________________ Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted Date : 2021-10-15 01:56:12 Deadline : 2021-11-09
(Bid Closed.)
|
|
|
|
Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com
|
|