አዲስ ዘመን
ረቡዕ ነሀሴ
26 ቀን 2013 ዓ . ም
በጉምሩክ
ኮሚሽን
አ.
አ
ቃሊቲ
ጉምሩክ
ቅ/
ጽ/
ቤት
የተያዙና
የተወረሱ
የልዩ
ልዩ
ዕቃዎችና
ተሽከርካሪዎች
ሽያጭ
ማስታወቂያ
ቁጥር 07/2014
በአዲስ አበባ ቃሊቲ
ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
እና በኮንትሮባንድ
ተይዘው የሚገኙ
የተለያዩ
-
ተሽከርካሪዎችን፣
-
ሞባይሎችን፣
-
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣
-
የተለያዩ የተዘጋጁ
አልባሳት እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን
ባሉበት ሁኔታ
በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት
ዕቃዎች ላይ
ለመወዳደር የሚፈልግ
ማንኛውም በዘርፉ
የፀና የንግድ
ፍቃድ፣ የግብር
ከፋይ መለያ
ቁጥር፣ የተጨማሪ
ዕሴት ታክስ
ምዝገባ ሰርተፍኬት
እና የዘመኑን
ግብር የከፈለ
ስለመሆኑ ከግብር
ሰብሳቢ መሥሪያ
ቤት የተሰጠ
ማስረጃ ሰነዶች
ኮፒ እና
የጨረታ ማስከበሪያ
ቼክ ወይም
(CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ
ወይም በፖስታ
በማሸግ ለጨረታ
በተዘጋጀው ሳጥን
ውስጥ ማስገባት
የሚኖርበት ሲሆን
ለሃራጅ ጨረታ
ደግሞ ከጨረታ
አንድ ቀን
በፊት ይዞ
ማስመዝገብ ይኖርበታል።
2. የሚሸጠው ዕቃ ተሽከርካሪ
ከሆነ ማንኛውም
ዕድሜው ከ18
ዓመት በላይ
የሆነ ኢትዮጵያዊ
በተቁ 1 የተገለፁ
ቅድም ሁኔታዎቹን
ማሟላት ሳያስፈልገው
የጨረታ ማስከበሪያ
ቼክ ወይም
(CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ
ወይም በፖስታ
በማሸግ ለጨረታ
በተዘጋጀው ሳጥን
ውስጥ በማስገባት
በጨረታው ሊሳተፍ
ይችላል ።
3. ተጫራቾች የግልፅ ጨረታውን
ሠነድ ዘወትር
በስራ ሰዓት
ከሰኞ እስከ
አርብ እና
ቅዳሜ ጠዋት
ከ2፡00-
6፡00 ሰዓት
የማይመለስ
ብር 100.00 (
አንድ
መቶ)
በመክፈል
በቅ/ጽ/ቤቱ በመገኘት፣ ይህ
ጨረታ አየር
ላይ ከዋለበት
ቀን ጀምሮ
እስከ መዝጊያው
ቀን ድረስ
የጨረታ ሠነዱን
መግዛት የሚችሉ
ሲሆን የሃራጅ
ጨረታውን ደግሞ
በነጻ ማግኘት
ይችላሉ።
4 በግልፅ እና በሃራጅ
በጨረታ ለመሳተፍ
ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው
ዕቃዎች
የሰጡትን
ዋጋ
አምስት
በመቶ (5%)
ለጨረታ
ማስከበሪያ
ቼክ (CPO) በቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ
ስም በባንክ
አሰርተው ማስያዝ
ይኖርባቸዋል።
15.
ተጫራቶች በሚከተለው
የጨረታ ቀናት
(ስኬጁል) መሰረት
መጫረት ይችላሉ።
ተ.
ቁ
|
የቅ/
ጽ/
ቤቱ
ስም
|
የጨረታው
አይነት
|
የንብረት
መመልከቻ
ቀን
ጋዜጣ
ከወጣበት
ቀን
ጀምሮ
|
የጨረታው
የመዝጊያ
እና
የመክፈቻ
ቀንና
ሰዓት
|
1
|
አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ
ቅ/ፅ/ቤት
|
ሃራጅ
|
እስከ 01/13/2013
|
ጳጉሜ 02/13/2013 3፡45 ሰዓት ጀምሮ
ይካሄዳል።
|
ግልፅ
|
እስከ 02/13/2013
|
ጳጉሜ 03/13/2013 3፡45 ተዘግቶ በዚያውኑ
ቀን 4፡00
ሰዓት ይከፈታል
|
6.
የጨረታው መክፈቻ
ቦታ፡-አአ
ቃሊቲ ጉምሩክ
ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ
ሲሆን ጨረታው
ተጫራቶች /ህጋዊ
ወኪሎቻቸው ባሉበት
ወይም በታዛቢዎች
ፊት ይከፈታል።
7.
ለጨረታው አሸናፊ
ተጫራቾች ለጨረታው
ዋስትና ያስያዙት
(CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን
ለተሸናፊ ተጫራቾች
ደግሞ የጨረታው
ውጤት ከተገለጸ
በ3 የስራ
ቀናት ውስጥ
ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
8.
አሸናፊ ተጫራቶች
ማሸነፋቸውን በደብዳቤ
ከተገለፀላቸው ቀን
ጀምሮ በ5
ቀናት ውስጥ
ያሸነፉበትን ገንዘብ
ገቢ በማድረግ
ዕቃውን ማንሣት
ይኖርባቸዋል ።
9
ከላይ በተ/ቁ 8 በተገለፁት
ቀናት ውስጥ
ክፍያውን ገቢ
ያላደረጉ እና
ንብረቱን ተረክቦ
ያልወሰዱ ተጫራቾች
ለጨረታ ማስከበሪያ
ያስያዙት እና
ለንብረቱ የከፈለት
ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ
ይቀርባል።
10.
መ/ቤቱ
ጨረታውን በከፊልም
ሆነ በሙሉ
የመሰረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር፡-
አዲስ አበባ
ቃሊቲ ጉምሩክ
፡- 011-470-85-03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በአዲስ
አበባ
ቃሊቲ
ጉምሩክ
ቅ/
ጽ/
ቤት
___________________________________________________________________________________