አዲስ ዘመን
እሁድ ነሀሴ
16 ቀን 2013 ዓ . ም
የጨረታ
ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ
ክልላዊ መንግስት
አለታ ጩኮ
ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2014
በጀት ዓመት
አለታ ጩኮ
ከተማ አስተዳደር
የመንገድ ላይ
መብራት ለማሰራት
ስለምንፈልግ ማብራት
ፓውዛ እና
የመብራት ኬብል
በጨረታ አወዳድሮ
ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ
መሰረት
መወዳደር
ለሚፈልጉ፡
-
በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ
ያላቸው
-
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
ያላቸው
-
የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
-
የዘመኑን ግብር የከፈሉ
-
ጥራት ያላቸውን ዕቃ ማቅረብ
የሚችሉ
-
የጨረታ
ማስከበሪያ 10,000 (
አስር
ሺህ
ብር)
በባንክ
በተረጋገጠ
CPO
ማቅረብ
የሚችል፡፡
-
በኤሌክትሮ መካኒክስ ደረጃ 5 እና
ከዛ በላይ
-
የጨረታ ሰነድ ስያስገባ የዕቃ
ናሙና አብሮ
ማቅረብ የሚችል
-
መልካም አፈፃፀም ያለው
-
ሸናፊ ድርጅት ዕቃውን እስከ
ቦታ ድረስ
ማቅረብ የሚችል
ስለዚህ ለመወዳደር
የምትፈልጉ ተጫራቾች
ይህ የጨረታ
ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን አንስቶ
በ15 የሥራ
ቀናት ውስጥ
አለታ ጩኮ
ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቀርበው
የዕቃዎቹን ዝርዝር
ሁኔታ የያዘ
ሰነድ
የማይመለስ 100 (
አንድ
መቶ
ብር)
በመክፈል
የሚሸጡበትን ዋጋ በመሙላት
ቴክኒካል ኦርጅናል
እና ኮፒ
ፋይናንሻል ኦርጅናልና
ኮፒ በተለያየ
ፖስታ ውስጥ
በማሸግ ሁሉንም
ፖስታ በአንድ
በሰም በታሸገ
ኤንቨሎፕ በማሸግ
አጩ/ ከተ/አስ/ፋ/ኢ/ልጽ/ቤት ግዥና
ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ
ይህ የጨረታ
ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን አንስቶ
በ15 የሥራ
ቀናት ለዚሁ
በተዘጋጀው ሳጥን
ውስጥ ማስገባት
ይችላሉ፡፡
ጨረታው
የሚከፈተው
ይህ
ማስታወቂያ
ከወጣበት
ቀን
አንስቶ
በ16
ኛው
ሥራ
ቀን 4
፡00
ሰዓት
ታሽጎ
በ4
፡30
ሰዓት
ተጫራቾች
ወይም
ህጋዊ
ወኪሎቻቸው
በተገኙበት
ይከፈታል፡፡
የመክፈቻ
ቀኑ
በበዓላት፣
ቅዳሜና
እሁድ
ላይ
ከዋለ
በቀጣዩ
የሥራ
ቀን
ይከፈታል፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ
ካገኘ በጨረታው
አይገደድም፡፡
ለተጨማሪ
መረጃ 0462270917 /0835 /0732
በሲዳማ
ክልል
አለታ
ጩኮ
ከተማ
አስ/
ፋ/
ኢ/
ል/
ጽ/
ቤት
___________________________________________________________________________________