Free tender detail

ሪፖርተር ረቡዕ መጋቢት 22 ቀን 2013 .      

ያገለገሉ  ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሣር ቤት ከሚገኘዉ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት በሚገኘዉ JEK Apartment ዘጠነኛ ፎቅ እስከ ሚያዚያ 19 ቀን 2013 . ዘወትር በሥራ ሰዓት መዉሰድ ይችላሉ:: https://t.me/habeshatender

ተቁ

የተሸከርካሪዉ ዓይነት

የተሠራበት ዘመን

1

ቶዮታ፤ ላንድ ክሩዘር

እኤ. 1984

2

ኒሳን ሰኒ አዉቶሞቢል

እኤ. 1999

3

ቶዮታ ሊፍት ባግ

እኤ. 1984

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0115 52 82 06/ 0913 00 00 15 መደወልይችላሉ።

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/habeshatender



___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2021-04-01 02:37:30
Deadline :
2021-04-27 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com