Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 16 ቀን 2013 .      

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ////መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ /ርት ቤቶች /ቤት የጎጀብ ሁለተኛ ደረጃ /ቤትን ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት፡

  • በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣
  • የተጫራቾች ደረጃ GC/BC-6 /ስድስት እና ከዚያ በላይ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 ( ሃምሳ ሺህ ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይ//ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ቀርቦ የማይመለስ 200 ( ሁለት መቶ ብር ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ በሚጠይቀው መሰረት ዋጋውን በመሙላት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶችን 1 ኦርጅናል 2 ኮፒ ጋር በማድረግ በእናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ጨረታው 22 ኛው ቀን ከቀኑ 8 00 ሰዓት ሲሆን ታሽጎ በዕለቱ 8 30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እና በዓላት ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  • አሸናፊው ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ውል መግባት ይጠበቅበታል፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047-220-0052/5

የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2021-03-26 05:57:20
Deadline :
2021-04-15 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com