Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2013 .       

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡ / / 01/2013

በደ/////መንግሥት በቤንች ሸካ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ////ቤት 2013 / በጀት ዓመት ከፒታል ፕሮጀክት ከወረዳው በሚገኙ ባክበሽ -ኩላ ጋቻ ቀበሌ ድርስ መንገድ ጥገና ሥራ ለመሥራት ዶዘር ግልደር ሩሎ ግልባጭ መኪና በሰዓት ለመከራየት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. የደረጃ7 ከዚያ በላይ መንገድ ግንባታ ዘርፍ
  2. ተጫራቾች የተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ በመንገድ ኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ የተሰማሩ መሆን አለባቸው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢነት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ፣ቫት ተመዝጋቢ የሆነ በማቅረብ በሼ/////ቤት የጨረታ ስነዱ በማይመለስ 200.00 ብር/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ በተገቢው ሁኔታ ማቅረብ የሚችል፣
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 ብር / አስር ብር / በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅበታል ::
  5. ተጫራቹ የገዙበትን ሰነድ /ፋይናንሻል ቴክኒካል/ ከላይ የተዘረዘረው አስፈላጊ የሆኑትን በመረጃዎች አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በሰም በማሸግ በጥቅል በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. እያንዳንዱን ፖስታ በታሸገ ማህተም በመምታት በሙሉ አድራሻ በመፃፍና በመፈረም ኦሪጅናልና ኮፒ የሚል ጽሑፍ በግለፅ በሚታይ ቦታ መፃፍ አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች ሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪልነት ፊርማ እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ ፣የተጫራች አድራሻ እና የተወካይ ስልክ ቁጥር በግልፅ መፃፍ አለባቸው::
  9. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለአንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  10. በጨረታ የሚታሸገው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ኛው ቀን በሼ / / / / ቤት በሮ / 7 ታሽጎ ከጠዋቱ 3 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ተወካይ በተገኙበት ደከፈታል፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈትበት ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ኛው ቀን በሼ / / / / ቤት ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኘው ይከፈታል፡፡
  12.  የሼ////ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. የጨረታው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ዕለት 90/ዘጠና ቀናት ብቻ ይሆናል::
  14. የግንባታው በሣይት ቦታ በሼይ ቤንች ወረዳ ከባክበስ እስከ ኩላ ጋች ቀበሌ፡፡
  15. የመንገድ ሥራው የሚጠናቀቅበት ጊዜ የውል ስምምነት ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ 3/ሦስት/ወር ወይም 90/ዘጠና ቀናት ውስጥ ይሆናል፣
  16. የጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ሰዓት ጀምሮ 3/ሦስት/ወር ወይም 90 ዘጠና ቀናት ውስጥ ይሆናል፣
  17. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ሥራ የመወዳደሪያ ሃሳብ በግልፅና በጥራት መግለፅ አለባቸው፤ ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው የግዥ መለያ ቁጥር መሠረት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣሙና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው፣
  18. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሃሳብ እና ሌሎችም ተጨማሪ ማረጋገጫዎች የሚመለከተው ኃላፊ ፊርማ እና ማሕተም ካልተደረገባቸው የቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ ሊሰረዝ ይችላል፣
  19.  /ቤታችን የዚህን ግንባታ ግዥ የሚፈፅመው የተዘረዘሩትን ሁኔታዎችና የቴክኒካል መመዘኛዎች ከሚያሟሉት መካከል በመንግሥት በግዢ አፈፃጸም ተጫራች የግዥ ትዕዛዝ መስጠት ይሆናል፣
  20. የጨረታ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ 15 (ለአስራ አምስት ቀን) ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል፣
  21.  አሸናፊ ተጫራቾች የውሉን 10% የውል አፈፃፀም ዋስትና በተጨማሪ ማህበራዊና የአካባቢ ደህንነት የውሉን 10% አፈፃፀም ዋስትና ማቅረበ ይኖርበታል፣
  22. አሸናፊ ተጫራች የውሉን 30% ቅደመ ክፍያ ሲጠየቅ ተመጣጣኝ የባንክ ጋራንቲ ሲያቀርብ የሚከፍል ይሆናል፣
  23. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል ወይንም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  24. በጨረታው ላይ ለሚነሱት ማንኛውም ጥያቄዎች በፅ/ቤቱ አድራሻ በኩል ምላሽ ማግኘት ይቻላል፣
  25. የጽ/ቤቱ አድራሻ ሼይ ቤንች ወረዳ ሲዝ ከተማ የወረዳ አስር /ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0477770686 /0477770469/0477770076

በደ/ / / / / መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን

በሼ/ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ / ቤት



በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/habeshatender

 




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Construction Service and Maintenance, Road and Bridge Construction, Machinery., Machinery Rent, Rent.
Posted Date : 2021-03-24 06:20:49
Deadline :
2021-04-07 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com