Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ የካቲት 30 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት ሜድትራኒያን ግሩፕ . ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሜድሮክ ፋውንዴሽን ስፔሻሊስት /የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻፀም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ /ቤት በመ/ቁጥር 205416 30/4/2010 . እና 138510 21/2/2010 በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በልደታ /ከተማ ወረዳ 1

  • የፍ/ ባለመብት ግቢ የሚገኝ የሠ/ 3-38542 ኢአ የሆነው መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 150,000 ሚያዝያ 13 ቀን 2013 . 4 00 በሐራጅ ይሸጣል።
  • 2 የሠ/ 3-37561 አአ ግምቱ 80,000 / ሰማንያ ሺህ/ ብር የሆነ ሚያዝያ 13 ቀን 2013 . 4 30 በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 3 የሠ/ 3-33983 ኢአ ግምቱ 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር ሆኖ ሚያዚያ 13 . 5 00 በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 4 የሠ/ 3-32830 አአ ግምቱ 150,000 ( አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር) ሆኖ ሚያዝያ 13 . 8 00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 5 የሠ/ 3-32829 አአ ግምቱ 200,000 ( ሁለት መቶ ሺህ ብር) ሚያዝያ 13 . 8 30 በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 6 የሠ/ 3-34369 አአ 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) ሚያዝያ 13 . 9 00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 7 የሠ/ 3-08111 ኢት 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) ሚያዝያ 14 . 4 00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 8 የሠ/ ቁ፡ 3-01877 ኢት ግምቱ 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) ሆኖ ሚያዝያ 14 ቀን 2013 . 4 30 በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 9 የሠ/ 3-34971 ኦኦ የሆነ ግምቱ 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) ሆኖ ሚያዝያ 14 ቀን 2012 ዓም 5 00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 10 የሠ/ 3-10425 አአ የሆነ መኪና ግምቱ፡ 50,000 ( ሃምሣ ሺህ ብር) ሆኖ ሚያዝያ 14 ቀን 2013 . 5 30 በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • 11 የሠ/ ቁ፡ 311553 አአ የሆነ ግምቱ 120,000 ( አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር) ሆኖ ሚያዝያ 14 ቀን 2013 . 8 00 በሐራጅ ይሸጣል፡፡
  • የሠ/ 3-30048 አአ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ 120,000 ሆኖ ሚያዝያ 14 ቀን 2013 . 8 30 በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ሁሉም የሥም ማዞሪያ ገዥ የሚከፍል መሆነ ታውቆ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻፀም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፤ ንብረቱን ተጫርተው ለመግባት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሦስት የሥራ ቀናት በፈ//ቤቶች ፍርድ አፈጻፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጉብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግም 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሣንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ታክስ፣ ሥም ይዛወርልኝ፣ ሐራጁ ጎድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑ እንገልጻለን፡፡

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም

ዳይሬክቶሬት


ዝርዝር መረጃ እና በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/habeshatender





___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2021-03-10 02:29:15
Deadline :
2021-04-23 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com