Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ የካቲት 26 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማራዘሚያ

የግዥው መለያ ቁጥር / / አካ / / / / / / / /02/2013 .  

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃና አረንጓዳ ልማት ኮሚሽን

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

  • ሎት ዛፎችን ከነህይወታቸው መንቀያና ማንቀሳቀሻ ማሽን (Tree Trans plantation Machine))

1. ተጫራቾች

  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት1. 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር/CPO
  • ተጫራቾች ለሚገዙት ሎት የጨረታ ሰነዱን ብር 100.00 ብር ይከፍላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋማቅረቢያ ሲሞሉ ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ፋይናንሽያል ኮፒ በተጨማሪም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴከኒካል ኮፒ ብቻብቻውን በፖስታ ማሸግ ይኖርባቸዋል
  • ህጋዊና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
  • ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን
  • የዘመኑን የመንግስት ግብር የተከፈለበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት
  • ከብር 50,000.00 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በላይ ዋጋ ባለው ግዥ ላይ የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት
  • የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ጊዜ የድርጅቱ፡ ማህተም ሰነዱ ላይ መደረጉን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የክፍያ ትዕዛዝ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ በስፔስፊኬሽን (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ ሰነዶች ስርዝ ድልዝ ከተደረገ ከውድድር ሊያሰናብት ይችላል::

4 በጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ከኮሚሽኑ ጋር ውል እንደፈፀመና የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘ ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል::

5 ይህንን ጨረታ ተጫራቾችን ለመወከል ለመፈረም የተወከለው አካል ከድርጅቱ በፅሁፍ የተወከለበት ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል::

6. የአከፋፈል ሁኔታው እቃው /አገልግሎቱ/ ግዥ ፈፃሚው አካል ካቀረበው የእቃ ዝርዝር መግለጫ ጋር አንድ መሆኑ ተረጋግጦ ሰንብረት ክፍል መግባቱ በሰነድ ሲረጋገጥ ይሆናል::

7. በጨረታው ያሸነፈ አካል ማሸነፍ እንደተገለፀለት ከኮሚሽኑ ጋር 7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል መፈፀም አለበት::

8. የጨረታ ሰነዱ አንዱ የጨረታ መመሪያ መሆኑን ተጫራቶች ሊረዱ የሚገባ ሲሆን በጨረታ ሰነዱ ላይ ያልተፈቱ ችግሮች ቢያጋጥሙን በግዥ መመሪያው የሚዳኝ ይሆናል፡፡

9 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ሲያስገቡ በነጠላ ዋጋና በጠቅላላ ዋጋ መሆን ይኖርበታል፡፡ ስሌት ሲሰላ ስህተት ቢኖረው /ቤቱ የሚወስደው ነጠላ ዋጋውን ይሆናል፡፡ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም ታከስ ያካተተ መሆን አለበት፡፡ታከስን ሳያካትት ያቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡

10. ከአንድ በላይ ስሆኑ ጨረታዎች ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚያቀርቧቸውን የመወዳደሪያ ሃሳብ እያንዳንዳቸውን በፖስታው ላይ በግልፅ /በማስፈር ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

11.ተጫራች እሸናፊ ድርጅቶች ለሚያቀርቧቸው የውሉን ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ያስይዛሉ፡፡

12. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ቁጥርና የዕቃው አይነት ስግልፅ ኢንቨሎፕ ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት አለባቸው።

13 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ 11 ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሚሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

14 ለአሸናፊው ድርጅት ክፍያው የሚፈፀመው ባቀረበው ዋጋ መሰረት አገልግሎቱን/ዕቃውን አጠናቆ ሲያቀርብ ብቻ ነው

15 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የዕቃ ዋጋ አገልግሎት/ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀን ጨረታው ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል:: አጭር ጊዜ መስጠት ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡

16. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑና በመንግስት ግዥም እንዳይሳተፉ ሲደረግ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ወደ /ቤቱ አካውንት ገቢ ይሆናል፡፡

17. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::

18. ተጫራቾች በጨረታው አፈፃፀም ሂደት ቅሬታ ካላቸው ጨረታው በተከፈተ እስከ 7 ቀናት ውስጥ ለመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

19.ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

20. ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ቢፈልጉ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን የካ /ከተማ ወረዳ 9 ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሚያስገባው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር -0118548227 ደውለው ያነጋግሩ፡፡

ማሳሰቢያ፤

ተወዳዳሪ ድርጅቶች ቢያሸንፉ በስንት ቀን ውስጥ እንደሚያቀርቡ መግለፅ አለባቸው፡፡

ለጥራት ዋጋ እንከፍላለን፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስካባቢ

ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን




___________________________________________________________________________________
Category : Agriculture, Agricultural Machinery, Machinery., Machinery Purchase, Purchase.
Posted Date : 2021-03-07 02:20:11
Deadline :
2021-03-17 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com