Free tender detail

ሪፖርተር እሁድ የካቲት 21 ቀን 2013 .      

  የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ . ሲገለገልባቸው የነበረውን

  • 6 ተሽከርካሪዎች፣
  • 3 ሞተር ሳይክል እና
  • 20 ጄኔሬተሮች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች:-

  1. ስለ ጨረታው አፈጻጸም መመሪያ እና የንብረቶቹ ዝርዝር መረጃ የማይመለስ ብር 150.00( አንድ መቶ ሃምሣ) በየትኛውም የአዋ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሣብ ቀጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ደረሰኙን አዋሽ ባንክ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 9 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 9/03 በማቅረብ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 10 ቀን 2013 .. ከቀኑ 730 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላል፡፡
  2. እያንዳንዱ ተጫራች ለሚጫረትበት ንብረት የሚሰጠውን የመወዳ ደሪያ ዋጋ 1/4 የጨረታ ማስከበሪያ ( ቢድ ቦንድ) በባ ንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክስዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ያለ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  3. ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
  4.  የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) 15% በተጨማሪነት ይከፍላል፡፡
  5. ጨረታው መጋቢት 10 ቀን 2013 . . ከቀኑ 8 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 9 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 03 ውስጥ ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ተደርጐ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈስገ በስልክ ቁጥር

0115-303014/0115-303026

ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡




___________________________________________________________________________________
Category : Energy, Generators, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase
Posted Date : 2021-03-03 23:09:21
Deadline :
2021-03-19 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com