Free tender detail

ሪፖርተር እሁድ የካቲት 21 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በፈረንጆች አቆጣጠር January 1/2020-December 31/2020 ድረስ ያለው የሂሳብና የንብረት ሰነዶች በተመሰከረለት ቻርተርድ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::

ስለሆነም፡

  • የዘመኑን የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ፣
  • የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈለ፣
  • በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት ኤጀንሲ የታወቀና የተመዘገበ
  • ቲን ሰርተፊኬት ያለው፣
  • መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የሂሳብ ምርመራ በማካሄድ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • ቫት የተመዘገበ፣

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የሚያሟሉ ተጫራቾች .. ከመጋቢት 1/2021 እስከ መጋቢት 17/2021 ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን . . መጋቢት 18/2021 ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት በድርጅቱ /ቤት አዳራሽ ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል:: በዚሁ መሰረት ዝርዝር ሁኔታውን ከማዕከሉ /ቤት በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::

አድራሻችን

በሲ/ / / በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር

ወደ ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ

ከሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስተጀርባ

ስልክ፡- 046-220-8460




___________________________________________________________________________________
Category : Accounting and Auditing, Auditing Related
Posted Date : 2021-03-03 23:00:00
Deadline :
2021-03-26 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com