አዲስ ዘመን
ቅዳሜ ጥቅምት
21 ቀን 2013 ዓ . ም
የተሽከርካሪ
ሽያጭ
ለማድረግ
የወጣ
የጨረታ
ማስታወቂያ
ተበዳሪዎች፡-
- 1ኛ አቶ ዘነበ ካሣ
ማማይ
- 2ኛ አቶ አደምሶ ሰርቤሳ
አሬንሶ
- 3ኛ አቶ ብዙአየሁ ኤባ
ገቢሣ
- 4ኛ. አቶ ወንድወሰን ኃይሉ
- 5ኛ ናቤኪ ሀርሜኮ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ
- 6ኛ ወ/ሮ ገነት
ከፍያለው
- 7ኛ. አቶ ሣሙኤል መብራህቱ
ከንስር ማይክሮ
ፋይናንስ አ.ማ የተበደሩትን ብድር
ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን
በዋስትና የተያዙ ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁ
97/90 አንቀጽ 3 እና 4 መሠረት
ባሉበት ሁኔታ
በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ
|
የተበዳሪ
ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
የተሽከርካሪ ዓይነት
|
የሠሌዳ ቁ.
|
የጭነት መጠን
|
የተሽከርካሪ ሞዴል
|
የሞተር ቁ.
|
የተሰራበት ዓ.ም
|
የሻንሲ ቁ
|
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የወጣበት ጊዜ
|
1
|
አቶ ዘነበ ካሣ ማማይ
|
አቶ ዘነበ ካሣ ማማይ
|
ተሸከርካሪ (BMW)
|
አ.አ-02-61290
|
4 ሰው
|
BVMW
|
184e-04297770
|
--
|
WBACA31090FB81462
|
120,000(አንድ መቶ
ሃያ ሺ
ብር)
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
2
|
አቶ አደምሶ ሰርቤሳ አሬንሶ
|
አቶ አብነት ሀ/ጊዮርጊስ
|
ደርብ ተግባር (ጃፓን)
|
አ.አ-03A46298
|
4 ሰው እና 7 ኩንታል
|
LN86L-PRMRSV
|
3L-3618057
|
1991
|
LN86-0003817
|
270,000(ሁለት መቶ
ሰባ ብር)
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
3
|
አቶ ብዙአየሁ ኤባ ገቢሣ
|
አቶ ብዙአየሁ ኤባ ገቢሣ
|
ልዩ ተንቀሳቃሽ
|
ኢት03-43642
|
1ሰው
|
ZZ425SS2945W
|
WD6154.07101707642A
|
2010
|
LZZTCLSA5AJ031865
|
350,000(ሶስትመቶ ሀምሳ
ሺ ብር)
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
4
|
አቶ ወንድወሰን ብርሀኑ ወርቅነህ
|
አቶ ወንድወሰን ብርሀኑ ወርቅነህ
|
አውቶሞቢል (ጃፓን ቶዮታ)
|
አ/አ02-A66098
|
4ሰው
|
NZE120L-AEPDKV
|
2nz-4009809
|
2006
|
JTDBW23E763111274
|
480,000(አራት መቶ
ሰማኒያ ሺ
ብር)
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
5
|
ናቤኪ ሀርሜኮ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ
|
አቶ ወንድወሰን ኃይሉ
|
የጭነት ጃፓን ኒሳን
|
አ/አ02-06866
|
1 ሰው እና 10 ኩንታል
|
ABFALEF-EUN
|
KA24-194850R
|
1996
|
VC300850
|
80 (ሰማኒያ ሺ
ብር )
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
6
|
ወ/ሮ ገነት ከፍያለው
ኮሩ
|
ወ/ሮ ገነት ከፍያለው
ኮሩ
|
TATA አውቶቡስ
|
ኦ/ሮ 03-11611
|
28 ሰው
|
LPT613/38
|
697D411-ለ-2904857
|
1999
|
MAT381222671000578
|
350,000(ሶስትመቶ ሀምሳ
ሺ ብር)
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
የድርድር ጨረታ
|
7
|
አቶ ሣሙኤል መብራህቱ
|
አቶ ሣሙኤል መብራህቱ
|
የጭነት ልዩ ጎታች /ጣልያን/
|
ኢት 03-27248
|
2 ሰው
|
190-36
|
8460-41-106014701
|
1992
|
ZCFMI-VNK004096098
|
250,000(ሁለት መቶ
ሀምሳ ሺ
ብር)
|
ህዳር 11/3/2013 ዓ.ም 4፡00
ሰዓት
|
የድርድር ጨረታ
|
ማሳሰቢያ
-
ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ
ወኪሉ የ
ጨረታውን
መነሻ
ዋጋ 1/4
ኛውን
በጥሬ
ገንዘብ ወይም
በባንከ ከፍያ
ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
-
አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ
በ15 ቀናት
ውስጥ አጠቃሎ
መከፈል ያለበት
ሲሆን ካልከፈለ
ግን ለሐራጅ
መነሻ ያስያዘው
1/4 ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም:
-
ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ተሽከርካሪዎቹን ሃና
ማርያም በሚገኘው
ብራይት የተሽከርካሪ
ጥገናና የቴክኒክ
አገ/ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጋራሻ
እንዲሁም ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ አጠገብ
በሚገኘው አዲስ ህይወት እና ጓደኞቻቸው
የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ በመገኘት ከጨረታው በፊት
ባሉ የስራ
ቀናት መመልከት
ይቻላል፡፡
-
በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ
ግብሮችን የሥም ማዛወሪያ እና ሌሎች
ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
-
ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም
በከፊል የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ
ነው።
-
ለተጨማሪ መረጃ ንስር ማይክሮ
ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (ኢማ) ዋናው መ/ቤት ደምበል
ሲቲ ሴንተር
3ኛ ፎቅ
በስልክ ቁጥሮች
0115622371 መደወል ይችላሉ።
ንስር
ማይክሮ
ፋይናንስ
ኢንስቲትዩሽን
አ.
ማ
___________________________________________________________________________________ Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale Posted Date : 2020-11-03 00:57:46 Deadline : 2020-11-20
(Bid Closed.)
|
|
|
|
Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com
|
|