ሪፖርተር እሁድ
ጥቅምት 15 ቀን
2013 ዓ . ም
የጨረታ
ማስታወቂያ
ህዳሴ
ቴሌኮም
አ.
ማ
ጨረታ
ቁጥር
LT/HT/HO/10/2020
- ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና
ፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጥቅምት
16 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ
ህዳር 08 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ
ዘወትር በሥራ
ሰዓት ከጠዋቱ
2፡00 - 6፡00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ
ከ7፡
30 -10፡00 ድረስ “ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ” ደብረዘይት
መንገድ ጠብመንጃ
ያዥ ባንክ
ፊት ለፊት
ከበእምነት ምግብ ቤት ጎን በሚገኘው
ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ
ቁጥር 306
በመቅረብ
የማይመለስ
ብር 100.00 /
አንድ
መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ
ፈቃድ፣ የታክስ
ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ እና የቫት ምዝገባ
ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ
የጨረታ ሰነዱን
መግዛት ይችላሉ።
-
ተጫራቾች የሚያቀርቡት
- አንድ ዋና /Origina/ የጨረታ ሰነድ
ለብቻው በሰም
በታሸገ ፖስታ
ታሽጐ
-
አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ
ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ
እንዲሁም፣
-
ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ
ፖስታ ውስጥ
ተካቶ በሰም
የታሸገ መሆን
አለበት::
-
በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት
ቢፈጠር ዋናው
ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ
ሰነድ ላይ
ስርዝ ድልዝ
መኖር የለበትም።
የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
-
ተጫራቾች ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ
ኮምፒውተር እና ፕሪንተር የሚያቀርቡበትን የጨረታ
ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000.00
/
አስር
ሺ
ብር/
የባንክ
ክፍያ
ማዘዣ /CPO/
ለሕዳሴ
ቴሌኮም
አ.
ማ
በሚል
ማቅረብ
ይኖርባቸዋል፡፡
5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን
ህዳር 09
ቀን 2010
ዓ.
ም
እስከ
ከጠዋቱ
በ4
፡00
ሰዓት
ድረስ
ቢሮ ቁጥር 306 ሲሆን፣
ጨረታውን የመክፈቻ
ቀን
ህዳር 09
ቀን 20013
ዓ.
ም
ከጠዋቱ 4
፡30
ሰዓት
ተጫራቾችና
ህጋዊ
ወኪሎቻቸው
በተገኙበት
ቢሮ
ቁጥር 306
ይሆናል::
6. ከላይ የተገለጸውን
መመሪያ ባልተከተሉ
ተጫራቾች ላይ
ወዲያውኑ ጨረታው
የሚሠረዝ መሆኑን
እንገልጻለን።
7.ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ
ቁጥር 0114-653711 ፋክስ ቁጥር 0114-663649 መጠቀም ይችላሉ፡፡
8. ህዳሴ ቴሌኮም
አ.ማ
ጨረታውን በሙሉም
ሆነ በከፊል
የመሠረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡፡
ህዳሴ
ቴሌኮም
አክሲዮን
ማህበር
___________________________________________________________________________________
Category : Computer and Accessories, Computer Purchase, Machinery., Purchase.
Posted Date : 2020-10-27 07:11:20
Deadline : 2020-11-18
(Bid Closed.)