አዲስ ዘመን
አርብ ጥቅምት
13 ቀን 2013 ዓ . ም
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና ተሻለ እና በፍ/ባለዕዳ
እነ አቶ
ፍቃዱ ቴሶ
መካከል ስላለው
የፍርድ አፈጻጸም
ጉዳይ የፌዴራል
የመጀመሪያ ደረጃ
ፍ/ቤት
በመ/ቁጥር
160570 በ26/5/2012 እና በመ/ቁ 233413 በ5/13/20
ዓ.ም
በዋለው ችሎት
በሰጠው ትዕዛዝ
መሠረት በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤቁ
10 በሆነው ኮንዶሚኒየም
ቤት ካ/ቁጥር ለቡ
1-0115889/00 የሆነ ስፋቱ 40.24 ካሜ እ/ኤ/አ 22/08/2015 ዕዳ
ብር የኢትዮጵያ
ንግድ ባንክ
ብር 109,19926 ዕዳ ያለበት መሆኑ ታውቆ
የሐራጅ ሽያጭ
መነሻ ዋጋ
ብር 166,488.74 (አንድ መቶ ስልሳ ስድስት
ሺ ቶራት
መቶ ሰማኒያ
ስምንት ከሰባ
አራት ሳንቲም
)ሆኖ የትራንዛክሽን.ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ
ታውቆ
ህዳር 24
ቀን 2013
ዓ.
ም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቾች
ምዝገባ
በ4
፡00
ሰዓት
ተጀምሮ
የቀረቡ
ተጫራቾች
ተመዝግበው
እንደተጠናቀቀ
ወዲያውኑ
ጨረታው
የሚካሄድ
ይሆናል፡፡
የ
ሐራጅ
ሽያጭ የሚካሄደው
በፌደራል ፍርድ
ቤቶች የፍርድ
አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
የጨረታ አዳራሽ
ውስጥ ሲሆን፣
ንብረቱን ተጫርተው
ለመግዛት የሚፈልጉ
ተጫራቾች ከጨረታው
ቀደም ብሎ
ላሉት አራት
የሥራ ቀናቶች
ውስጥ ባለመብቱ
ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው
ሶስት የስራ
ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት ሐራጅ
ክፍል ድረስ
ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ
በሚያቀርበው ትራንስፖርት
ንብረቱን ለመጐብኘት
የሚችሉ ሲሆን፤
እያንዳንዱ ተጫራች
በሚጫረትበት ወቅት
የንብረቱንግምት
1/4
ኛውን
በባንክ
በተረጋገጠ
CPO
ማስያዝ
ይኖርበታል፡፡
ከ1/4
ኛ
አስበልጦም
ሆነ
አሳንሶ
የሚመጣ
ተጫራች
በጨረታው
አይካፈልም፡፡
በጨረታው
አሸናፊ
የሆነው ግለሰብ
አሸናፊ የሆነበትን
ገንዘብ በአጠቃላይ
ጨረታውን ከአሸነፈበት
ቀን ጀምሮ
በ15 ቀናት
ውስጥ ገቢ
ማድረግ አለበት
በተጨማሪ ተጫራቾች
ካፒታል ጌይን
እና ታክስ
ስምን ይዛወርልኝ
የሚልን ጥያቄ፣
ሐራጁ ጉድቶኛል
የሚሉ ጥያቄዎችን
ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና
በችሎት የሚጠየቅ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢፌዴሪ
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌዴራል
የፍርድ
አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________ Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted Date : 2020-10-24 06:10:57 Deadline : 2020-12-03
(Bid Closed.)
|
|
|
|
Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com
|
|