አዲስ ዘመን
ሐሙስ ጥቅምት
12 ቀን 2013 ዓ . ም
የጨረታ
ማስታወቂያ
ቁጥር 002C/2013
በአዲስ አበባ ከተማ
አስተዳደር ኮንስትራክሽን
ቢሮ ከዚህ
በታች የተዘረዘሩትን
የግንባታ ስራዎች
ስራዎችን የሚሰሩ
የተለያየ ደረጃ
ያላቸውን ተቋራጮችን
አወዳድሮ ለማሰራት
ይፈልጋል።
በዚህ
መሰረት፦
ተጫራቾች ለሥራው ህጋዊ
ፈቃድ ኖሯቸው
የዘመኑን ግብር
የከፈሉ ፣
የብቃት ማረጋገጫ
ያላቸው ፤
የምዝገባ ምስክር
ወረቀት ያላቸው፣
የተጨማሪ እሴት
ታክስ ምስክር
ወረቀት ያላቸው
፤ በአቅራቢዎች
ዝርዝርየተመዘገቡ ፤ ወቅታዊ ታክስ ክሊራንስ
የሚያቀርቡና በአዲስ
አበባ ከተማ
አስተዳደር ኮንስትራክሽን
ቢሮ አጭር
ምዝገባ ያደረጉና
የ2013 ዓ.ም ያሳደሱ ተጫራቶች መሆን
ይኖርባቸዋል።
-
ሎት 1
ቂርቆስ
ወረዳ 11
ጤና
ጣቢያ (GC 5/BC 4
እና
በላይ)
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ
አበባ ከተማ
አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ 8ኛ ፎቅ
ይህ ጋዜጣ
ከወጣበት ቀን ጀ
ምሮ
እስከ 21
የስራ
ቀናት
ድረስ
የማይመለስ 500.00 (
አምስት
መቶ
ብር
ብቻ)
በመከፈል
መውሰድ
ይችላሉ።
-
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመሙላትና
በሰም በማሸግ
የጨረታ መመሪያ
በሚያዘው መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ
አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ 8ኛ ፎቅ
በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ጋዜጣ
ላይ ከወጣበት
22ኛው የስራ
ቀን ድረስ
ባለው ጊዜ
እስከ 4፡
00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን (Technical
& Financial Proposal ) ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናልና
ሁለት ኮፒ
ማስገባት ይኖርባቸዋል።
-
የቅድመ ብቃት ጨረታ ሰነድ
(Technical Proposal)
በዚሁ
ዕለት
4
፡00
ሰዓት
ተዘግቶ
በ4
፡30
በአዲስ
አበባ
ከተማ
አስተዳደር
ኮንስትራ
ከሽን ቢሮ 8ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር
801 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት ይከፈታል።
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
በጨረታ ሰነዱ
ላይ በተቀመጠው
መሰረት በባንክ
ከፍያ ትእዛዝ
/CPO/ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
-
ማንኛውም ተጫራች ከአንድ ሎት
በላይ መወዳደር
አይችልም።
-
ማንኛውም ተጫራች ከኮንስትራክሽን ቢሮ
ጋር ፕሮጀከት
ካለው በእጁ
ያሉት ፕሮጀከቶች
ፋይናንሽያል ደረጃው ከ75% መብለጡን የሚገልጽ
ማስረጃ ማረጋገጫ
ደብዳቤ ማቅረብ
ይኖርበታል።
-
ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-
ማሳሰቢያ፡- የጨረታ መከፈቻው 22ኛ
ቀን የስራ
ቀን ካልሆነ
ቀጥሎ ባለው
የስራ ቀን
ከላይ በተጠቀሰው
ሰዓት የሚከፈት
ይሆናል።
የአዲስ
አበባ
ከተማ
አስተዳደር
ኮንስትራክሽን
ቢሮ
___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-10-23 08:04:10
Deadline : 2020-11-12
(Bid Closed.)