Free tender detail

 

አዲስ ዘመን አርብ ጥቅምት 6 ቀን 2013 .      

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 2013 በጀት ዓመት በግብርና ኮሌጅ የሚገነባው የግሪን ሀውስ ቤተሙከራ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የግመቁጥር NCB/WSU-02/13

በጨረታው ለመወዳደር ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው

  1. በዘርፉ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /(TIN) ሠርተፍኬት፣ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችልየድጋፍ ደብዳቤ እና ተጫራቾች በኤጀንሲው ድረ ገጽ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  2. ተጫራቾች የሥራ ተቋራጭነት ሥራ እንዲሰራ በስራና ከተማ ልማት / የተሰጠውን ደረጃ ከታች በሠንጠረዥበተጠየቀው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  3. መልካም የሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  4. ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀንድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 ( ሶስትመቶ ብር) ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000018182789 በዩኒቨርሲቲው ስም በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡
  5. ማንኛውም ተጫራች የሥራ ሳይት ማየት ካለበት ከውድድሩ በፊት በራሱ ወጪ ማየት ይችላል ::
  6. . ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO/ BANK GuARANTY ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  7. የመጫረቻ ሰነዱን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋቸውን ድምርበሚነበብ ጽሑፍ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻልና የቴክኒካል ኦርጅናሉን እና እያንዳንዳቸውንሁለት ኮፒዎችን ለየብቻ በማሸግ በፖስታው ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ በመጻፍና የድርጅቱን ማህተምስማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 400 ሰዓት ባለው ጊዜውስጥ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ማስገባት አለባቸው ::
  8. ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ኛው ቀኝ ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ተዘግቶበዕለቱ 4 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢይከፈታል፡፡

ምድብ

የግንባታው ዓይነት

የሚጠይቀው ደረጃ

የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን

ግንባታዎች
የሚከናወንበት ቦታ

01

የግሪን ሀውስ ቤተ ሙከራ ህንጻ ግንባታ

GC-5 and above

100,000

በዋናው ግቢ

9. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት የለውም ::

10. የሥራው ዲዛይን ከጨረታው ሰነድ ጋር ተያይዞ የቀረበ ስለሆነ ማየት ይቻላል ፡፡

11 አሸናፊው ተጫራች ውል ከፈረመ በኋላ ለተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ወዲያውኑይመለስላቸዋል

12. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው ::

13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046551-46-15 ወይም 0913531451/0911014555 ፋክስ ቁጥር፡0465153113

ማሳሰቢያ :- የጨረታ ሠነዱን ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መግዛት ይችላሉ፡፡

1. በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ

2. አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ስልክ ቁጥር፡ - 0913790195 / 0912881430

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-10-17 00:32:21
Deadline :
2020-11-05 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com