Free tender detail

አዲስ ዘመን እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2013 .      

ሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከአዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም . የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

.

የተበዳሪ ስም

የዋስ ስም

 

ቅርንጫፍ

 

የሰሌዳ ቁጥር/

የካርታ ቁጥር

 

የመኪና/ ቤት ዓይነትና ሞዴል

 

መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ   የሚካሄድበት

ምርመራ

ቀን

ሰዓት

1

እፀሕይወት ታዬ

እፀሕይወት ታዬ

መገናኛ

02-74838 አአ

 

አቶዝ

 

50,000

 

19/02/2013

4 00

 

2

ናትናኤል ቃበታ

ናትናኤል ቃበታ

እፎይታ

02- A68028 አአ

 

22 R

 

100,000

 

19/02/2013

4 00

 

3

አዘነጋሽ ክንፈ

ህብረት አለማየሁ

አራዳ

 

02- A32680 አአ

 

ኮሮላ

 

200,000

 

19/02/2013

4 00

 

4

አሸናፊ ስዩም

አሸናፊ ስዩም

ገርጂ

 

01-00918 አአ

 

IRZ

 

50,000

 

19/02/2013

4 00

 

5

ወልደገሪም ብርሃኑ

ወልደገሪም ብርሃኑ

 

/ቃሊቲ

 

 

02-72550 አአ

 

ካሪና E

 

120,000

 

19/02/2013

4 00

 

6

ቨርጅ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ //የግ/

ሚኪያስ /እየሱስ

 

ገርጂ

 

02-93866 አአ

 

ቪትዝ

200,000

 

19/02/2013

4 00

 

7

ፀጋዬ ከበደ

ሚዛን /ሚካኤል

ቂርቆስ

 

02- A19808 አአ

 

ማዝዳ፤ሚኒባስ

100,000

 

19/02/2013

4 00

 

8

አፈወርቅ መኮንን

መቅደስ ሀይለቃል

 

አራዳ

 

02- A53969 አአ

 

ቪትዝ

 

250,000

 

19/02/2013

4 00

 

9

ሐብታሙ ለሜሳ

ሐብታሙ ለሜሳ

 

ልደታ

02- A18801 አአ

 

ዳማስ

50,000

 

19/02/2013

4 00

 

10

ዘላለም አዱኛ

አሰለፈች መንግስቱ

 

መገናኛ

 

02-72994 አአ

 

B.M.W

 

100,000

 

19/02/2013

4 00

 

11

ዳዊት ንጋቱ

ነፃነት አበራ

 

ሽሮሜዳ

 

02-A32187 አአ

 

ያሪስ

ኮፓክት

 

250,000

 

19/02/2013

4 00

 

12

አዳሙ ሀይሌ

ካሳሁን አበራ

ሽሮሜዳ

 

02-59414 አአ

 

ኮሮላ

 

200,000

 

19/02/2013

4 00

 

13

ዘነበ ወርቅ አሸብር

ጌቱ ተስፋዬ

 

አራዳ

 

02-76505 አአ

 

ኒሳነን-

ፒካፕ

50,000

 

19/02/2013

4 00

 

14

ፍራኦል ሀይሌ

ጂቱ ሀይሌ

 

አራዳ

 

02-77127 አአ

 

ቪታራ

 

100,000

 

19/02/2013

4 00

 

15

ወንደሰን ወንድሙ

ወንደሰን ወንድሙ

 

አራዳ

 

02-54651 አአ

 

ካሪና E

50,000

 

19/02/2013

4 00

 

16

ገነት በየነ

ብስራት ሲሳይ

 

አራዳ

 

02-69371 አአ

 

ዶችያ

80,000

 

19/02/2013

4 00

 

17

እዮብ ሞገስ

እዮብ ሞገስ

ሽሮሜዳ

03-69393 አአ

 

3L ሚኒባስ

 

250,000

 

29/02/2013

4 00

 

18

አሚር ባዲ

አሚር ባዲ

አራዳ

 

03-A18668 አአ

 

ማርቼዲስ

55,000

 

29/02/2013

4 00

 

19

አዳነች ስሩር

አዳነች ስሩር

አራዳ

 

03-12891 አአ

 

አይሱዙ

55,000

 

29/02/2013

4 00

 

20

ተስፋዬ አለማየሁ

አዘነጋሽ ክንፈ

አራዳ

 

03-94226 አአ

 

DX 2A

 

50,000

 

29/02/2013

4 00

 

21

ቴዎድሮስ ወንድሙ

ቴዎድሮስ ወንድሙ

/ቃሊቲ

 

03-06221 አት

 

ተሳቢ

 

50,000

 

29/02/2013

4 00

 

22

መላኩ አብርሃ

መላኩ አብርሃ

ካሳንቺስ

03-A22564 .

አቶዝ

150,000

29/02/2013

4 00

 

23

እታፈራሁ ገላው

እታፈራሁ ገላው

እፎይታ

03 -27637 .

አይሱዙ

260,000

29/02/2013

4 00

 

24

ሀያት መልካምና ጓደኞቻቸው የህ//

ሀያት መልካምና ጓደኞቻቸው የህ//

/ / / 12

03-A13706 አአ

 

ሰዋንጀንግ

 

75,000

29/02/2013

4 00

 

25

ዮሀንስ ድንቁ

 

አመሃ ዘርአይ

/ ቃሊቲ

03-31936 ኢት

 

ሚስተቡሺ

200,000

29/02/2013

4 00

 

26

ሰናይት ሰለሞን

 

ስንታየሁ ታረቀኝ

አራዳ

03-80819አአ

 

5L ሚኒባስ

 

100,000

29/02/2013

4 00

 

27

ሔለን ፀጋዬ

 

ፍቅር / እግዚአብሔር

ቂርቆስ 02

03-99146 .

 

ኒሳንኪንካፕ

250,000

29/02/2013

4 00

 

28

በለጠ ሞሳ

 

በለጠ ሞሳ

 

ሽሮሜዳ

03-07020 ኢት

 

ተሳቢ

 

50,000

29/02/2013

4 00

 

29

ኪዳን ጊዎርጊስ መለሰ

 

ኪዳን ጊዎርጊስ መለሰ

 

ቂርቆስ 08

03-71061

 

ሎንግ ቤዝ

 

800,000

29/02/2013

4 00

 

30

ብርሃኑ ድልሰቦ

 

ብርሃኑ ድልሰቦ

 

ጫንጮ

CA/2561/2005 CA/2563/07

ለመኖሪያ

ለመኖሪያ

150,000

300,000

29/02/2013

4 00

 

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የመኪናውን/ቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም ፡፡
  3. ሐራጅ የሚካሄደው ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው /ቤት ህንጻ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
  4. የመኖሪያ ቤት/የተሽከርካሪው ሁኔታ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ ድረስ ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው /ቤት ህንጻ ግቢ ከሽያጩ ቀን ቀደሞ በመገኘት በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ከተሽከርካሪዎቹ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ከተራ ቁጥር 1-16 የተጠቀሱት ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት የሚደረግ ሲሆን ፡፡
  8. ከተራ ቁጥር 17-30 የተጠቀሱት ጥቅምት 29 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ጨረታው ይካሄዳል ፡፡
  9. ለጨረታው ሲቀርቡ ለኮቪድ 19 መከላከያ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መጠበቅና ርቀቶዎን መጠበቅ ከተጫራቾች ይጠበቃል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 01-1-262233 ወይም 011-1-263447 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም .

To see photos of the car

https://t.me/habeshatender/190




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, Vehicle Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-10-13 04:37:34
Deadline :
2020-11-07 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com