Free tender detail

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 27 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

በብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የህብረት ማኑፋክቸሪንግና ማሽን ግንባታ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

  • የተለያዩ ዓይነት ብረቶች (RHS LTZ FLAT IRON ANGLE IRON UCHANAL REIN FORCE BARSHEET METAL) የግንባታ (EAGA CLEAR GLASE   CEMENT)
  • የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣  
  2. የግብር ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው፣
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋው 2% ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የማይመለስ 200 ( ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ጨረታው ሙሉ ሰነድ በኢንዱስትሪው ፋይናንስ ቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን አራት ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ትችላላችሁ።
  8. ጨረታው ለተከታታይ አስራ አምስት ቀን አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአራት ሰዓት ተዘግቶ ተወ ዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገ ኙበት 4 10 ቢሮ ቁጥር 14 ይከፈታል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ

ከአይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0115-52-22-55 ደውለው ቢጠይቁን መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን

የህብረት ማኑፋክቸሪንግና ማሽን

ግንባታ ኢንዱስትሪ




___________________________________________________________________________________
Category : Building Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Plastic/ Pipes and Fittings, Pipes and Tubes, Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted Date : 2020-10-08 03:56:00
Deadline :
2020-10-22 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com