Free tender detail

አዲስ ዘመን እሁድ መስከረም 24 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለተለያዩ የመ/ቤቱ የሚውሉ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ 

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡ 

  1.  ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 25 ቀን 2013 እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2013 . ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት አዳማ ከተማ አዋሽ ባንክ ህንጻ 1 ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 100.00 አንድ መቶ ብር በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡ 
  2.  ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ወቅት የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ውጤቱእንደታወቀ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ዋስትና (CPO) 50,000 ( ሀምሳ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  4. ተጫራቶች በጨረታው ሰነዶቻቸው ላይ የጨረታውን ስም፤ የተጫራቹን ሙሉ ስም እና አድራሻ በትከከል መጻፍ አለባቸው፡፡ 
  5. የድርጅቱን የባንክ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ባንክ ስቴትመንት ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 14 ቀን 2013 . ከቀኑ 5 00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8 30 ሰዓት ይከፈታል:: 
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-111-0994 / 022-1123550 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን 




___________________________________________________________________________________
Category : Rent., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Rent
Posted Date : 2020-10-06 09:19:52
Deadline :
2020-10-24 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com