Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ መስከረም 21 ቀን 2013 .      

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን በሀ//ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት 2013 በጀት አመት ለመ/ቤቱ የሚያገለግል

  • የኮምፒዩተር ጥገና፣ ቋሚ እቃ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣
  • የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች፣የስራ ልብስ ስፌት፣
  • የፅዳት እቃዎች መስተንግዶ አቅርቦት እና
  • ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN / ያላቸው
  3.  የግዥው መጠን ብር /200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የተጨማሪ እሴት ታክስ /Tax/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት፣ ብዛትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን / ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
  6.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 20 ብቻ በመክፈል ከግዥ //አስ/ቡድን ቢሮ 6 ማግኘት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ / ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ / 1 ማስያዝ ይችላሉ::
  8. የደንብ ልብስ ሰፊዎችን በተመለከተ በከሰም /ቤት የሚገኙ የደንብ ልብስ ተጠቃሚዎችን ሄዶ መለካት የሚችል ::
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ//ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ግዥ///አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15 ኛው ቀን እስከ ቀኑ 11 30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሳጥኑ 11 31 ይታሸጋል::
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ///አስ/በድን ቢሮ ቁጥር 6 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ይከፈታል:: 16 ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 4 00 ሰዓት ይከፈታል ::
  11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116190131/ 132 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::

አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ / ብርሃን በሚወስደው አስፋልት ከሸኖ ከተማ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 . ገባ ብሎ እንገኛለን ::

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ / ቤት

በሰ/ ሸዋ/ ዞን የሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት

ሾላ ገበያ




___________________________________________________________________________________
Category : Computer and Accessories, Computer Accessories, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Food and Beverage, Cafe and Restaurant, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : 2020-10-02 02:09:52
Deadline :
2020-10-17 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com