Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2013 .      

2 ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 

አማኑኤል የልማት ድርጅት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። 

በዚሁ መሠረት፡ 

ተቁ

የታርጋ 
ቁጥር 

የመኪናው  አይነት 

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተመረተበት 
ዘመን 

መነሻ ዋጋ 

1

35-1283

ቶዮታ 

H2J80-0012479

1HZ-0065274 

1991

270,000.00 

2

35-0267

ሆዮንዳይ 

U059217KMXXPEIBPP

 D4B5059879

1993

300,000.00 

የሆኑ ተሽከርካሪዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 25 የሥራ ቀናት ውስጥ ጕርድ ሾላ አትሌቲከስ ፈዴሬሽን ጐን በሚገኘው ቴን ሲስተርስ ህንጻ አማኑኤል የልማት ድርጅት ቢሮ 3 ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን 150.00 ( አንድ መቶ ሃምሣ ብር) መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ተሸከርካሪዎችን ለማየት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ጨረታው የሚዘጋው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 25 ኛው ቀን 9 00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው በነጋታው ጠዋት 4 00 ሰዓት በአማኑኤል  የልማት ድርጅት ቢሮ ይሆናል፡፡ 

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

አማኑኤል የልማት ድርጅት 




___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-09-25 04:04:36
Deadline :
2020-10-22 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com