አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ . ም
የሐራጅ
ሽያጭ
ማስታወቂያ
የፍባለመብት እነ
ዳዊት አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ት ሶፊያ ግርማይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 135195 በ27/11/2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወ/06 የቤ.ቁ B/036/30 የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 273,29.94 (ሁለት መቶ ሰባ ሶስት ሺ ሁለት መቶ ዘጠና አንድ ከዘጠና አራት ሣንቲም) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ
ጥቅምት 30
ቀን 2013
ዓም
በሐራጅ
ይሸጣል፡፡
የተጫራቶች
ምዝገባ
በ4
፡00
ሰዓት
ተጀምሮ
የቀረቡ
ተጫራቾች
ተመዝግበው
እንደተጠናቀቀ
ወዲያውኑ
ጨረታው
የሚካሄድ
ይሆናል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ
የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት
1/4
ኛውን
በባንክ
በተረጋገጠ CPO
ማስ
ያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢፌዴሪ
ጠቅላይ
ፍ/
ቤት
የፌዳራል
ፍ/
ቤቶች
የፍርድ
አፈፃፀም
ዳይሬክቶሬት
___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2020-09-22 23:32:06
Deadline : 2020-11-09
(Bid Closed.)