Free tender detail

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት የሜሪ መኪና መለዋወጫ ባለቤት አቶ ጌትነት አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ ሐዋክ ኢንተርናሽናል ሀመን አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 101187 13/9/2011 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ወረዳ 2 ቶኩማ የመኪና ማቆሚያ የሚገኝ የሠ/ 3-87284 . የሆነ መኪና ( ተሽከርካሪ ) የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 250,000 ( ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 4 30 ሰዓት ተጀም የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

2 በቦሌ /ከተማ ወረዳ 12 የቤ/ ቶኩማ የመኪና ማቆሚያ የሚገኝ የሠ/ 3-87296 ኢአየሆነ ተሽከርካሪ ግምቱ 250,000 ሆኖየትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለጥቅምት 9 ቀን 2013 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 5 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀ ረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን ፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼  ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይንእና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ

አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-09-21 00:43:40
Deadline :
2020-10-19 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com