Tender listing
1. ዩኒቨርሲቲዉ የሆቴል አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Category:
Hotel and Tourism, Purchase.
Posted: 13 hour 27 minutes ago
Deadline: May 10, 2025 (15 days left.) 15 ተከታታይ የስራ ቀናት

2. ኮርፖሬሽኑ የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 200,000 ኩ/ል 1ኛ ደረጃ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Agriculture, Agricultural Products, Food and Beverage, Food Items Supply, Catering Service, Sale.
Posted: 13 hour 28 minutes ago  Doc price: 300 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 8, 2025 (13 days left.) ለአስራ አምስት የሥራ ቀናት

3. ጽ/ቤቱ በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ LED LIGHT፣ ALUMINUM PROFILE ፕላፕሌት፣ የድንኳን ሸራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ቻርጀር ፒን እና ሎደር በግልጽ እንዲሁም COOKIES MACHNE፣ ተሽከርካሪ፣ ቻርጀር ፒን ሪሞት ኮንትሮል፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Foreclosure., Other Foreclosure, Machinery., Machinery Sale, Sale., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Aluminum Related Products, Vehicle and Spare Parts, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 13 hour 31 minutes ago
Deadline: April 29, 2025 (4 days left.) ስድስተኛው ቀን 3፡50 ሰዓት

4. ጽ/ቤቱ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የሞተር ሳይክሎች፣ ቆራሌ፣ ብረቶችና ቆርቆሮዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ካርኩለም ያለፈባቸው መጽሐፍቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Education and Training., Books and Education Materials, Sale., Vehicle and Spare Parts, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase, Tyre and Battery
Posted: 13 hour 31 minutes ago
Deadline: May 14, 2025 (19 days left.) ለ21 ተከታታይ ቀናት

5. መምሪያዉ ለጠጠር መንገድ /ግራዊል ሮድ/ ግንባታ ጠጠር የማልበስ ሥራ ለማሰራት ለአምስቱ (5) ሎት ሥራ የሚሆን ሴሌክቲንግ ማቴሪያል ግዥ ለመፈጸም ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት/ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Category:
Construction and Construction Machinery, Road and Bridge Construction
Posted: 13 hour 34 minutes ago  Doc price: 300 birr
Deadline: May 8, 2025 (13 days left.) በ16ኛው ቀን ከቀኑ 3፡30 ሰዓት

6. ቅ/ጽ/ቤቱ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣15 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች እና 1 ተሸከርካሪ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 13 hour 40 minutes ago  Doc price: 100 birr
Deadline: April 30, 2025 (5 days left.) ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት

7. የኦዲት ጨረታ ማረሚያ።

Category:
Accounting and Auditing, Auditing Related, Date Extension/ Amendment and Cancellation
Posted: 13 hour 42 minutes ago
Deadline: May 8, 2025 (13 days left.) 15 not mentioned

8. ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 አንቀፅ 28 (1) በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው መብት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 13 hour 45 minutes ago
Deadline: May 29, 2025 (34 days left.) ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም

9. አስተዳደርሩ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

Category:
Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Purchase.
Posted: 13 hour 47 minutes ago
Deadline: May 14, 2025 (19 days left.) ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

10. ኮሌጁ ለተሽከርካሪዎች ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Category:
Purchase., Vehicle and Spare Parts, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 13 hour 48 minutes ago  Doc price: 200 birr
Deadline: May 8, 2025 (13 days left.) 15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡30

11. መስተዳደሩ ያገለገሉ የመንገድ ዳር የጌጥ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Sale., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 13 hour 48 minutes ago
Deadline: May 12, 2025 (17 days left.) 04/09/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

12. በሮዉ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ሥራ ሁለት ሎቶች (01 እና 04/2017) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበር መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

Category:
Construction and Construction Machinery, Road and Bridge Construction, Other Construction
Posted: 13 hour 50 minutes ago  Doc price: 500 birr
Deadline: May 14, 2025 (19 days left.) 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት

13. ኮርፖሬሽኑ ከዚህ በታች የተጠቀሱ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Category:
Building Materials, Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Furnitures, Office Furniture, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Equipment/Appliances, Purchase.
Posted: 13 hour 55 minutes ago  Doc price: 200 birr
Deadline: May 8, 2025 (13 days left.) ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት

14. ፋብሪካዉ 3,000 /ሶስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ ውል እንደተዋዋለ ሙሉ ክፍያውን በቅድሚያ ፈጽሞ በሃያ (20) ቀናት ውስጥ ሊያነሳ ለሚችል ገዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Agriculture, Agricultural Products, Food and Beverage, Food Items Supply, Catering Service, Sale.
Posted: 13 hour 57 minutes ago
Deadline: April 28, 2025 (3 days left.) ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት

15. ጽ/ቤቱ የጽ/መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

Category:
Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Purchase.
Posted: 13 hour 59 minutes ago
Deadline: May 8, 2025 (13 days left.) 15 ተከታታይ ቀናት