Tender listing
1. ድርጅቱ ለፊልድ ሥራ የሚውል መኪና ማለትም ፎረቸነር ወይም ፓራዶ ወይም ፓጃሮ ወይም V6/V08 ተሽከርካሪ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Purchase., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Purchase
Posted: 7 hour 49 minutes ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 11, 2024 (12 days left.) በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት

2. ቢሮው የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኔትወርክ አና የኢኮቴ እቃዎች በክልሉ የግዥ አዋጅና መመሪያ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Purchase., Other Purchase, Software/ Website and Networking, Networking Tools and Accessories
Posted: 7 hour 50 minutes ago
Deadline: May 10, 2024 (11 days left.) በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

3. መ/ቤቱ ያገለገሉ መሣሪያዎች እና ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

Category:
Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 2 days ago
Deadline: May 14, 2024 (15 days left.) ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

4. መ/ቤቱ ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Sale., Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery
Posted: 2 days ago
Deadline: May 14, 2024 (15 days left.) ግንቦት 6/2016 4፡30 ሠዓት

5. መ/ቤቱ በሰው ሠራሽ የተተከሉ የዛፍ ውጠቶችን መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Sale., Wood and Wood Related
Posted: 2 days ago
Deadline: May 11, 2024 (12 days left.) በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት

6. የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 5,509,540 (አምስት ሚሊዬን አምስት መቶ ዘጠኝ ሺ አምስት መቶ አርባ ብር ) መሆኑ ታውቆ ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 2 days ago
Deadline: May 27, 2024 (28 days left.) ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ/ም

7. ባንኩ የመከስከሻ ማሽን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., Machine and Equipment Foreclosure, Sale.
Posted: 2 days ago
Deadline: May 10, 2024 (11 days left.) ግንቦት 02 ቀን 2016

8. መ/ቤቱ ዘመናዊ ዲጂታል ቪዲዮ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Photography and Filming., Photography and Filming Equipment/Accessories, Purchase.
Posted: 2 days ago  Doc price: 100 birr
Deadline: May 11, 2024 (12 days left.) በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት

9. መ/ቤቱ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted: 2 days ago
Deadline: May 11, 2024 (12 days left.) 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

10. የቤቱ ስፋት 107 መሆኑ ታውቆ ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 2 days ago
Deadline: May 17, 2024 (18 days left.) ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ/ም

11. ቢሮው ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Furnitures, Office Furniture, Machinery., Machinery Purchase, Purchase., Textile and Leather Products, Leather Products
Posted: 2 days ago  Doc price: 100 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 6, 2024 (7 days left.) 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት

12. አየር መንገዱ የየሚችል የኢንሹራንስ ድርጅት በሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

Category:
Insurance, Purchase.
Posted: 2 days ago  Doc price: 100 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 24, 2024 (25 days left.) ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት

13. መ/ቤቱ ከዚህ በታች የተዘረዘረትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Category:
Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Purchase.
Posted: 2 days ago  Doc price: 100 birr
Deadline: May 11, 2024 (12 days left.) በ16ኛው

14. መ/ቤቱ ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Sale., Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery
Posted: 2 days ago
Deadline: May 14, 2024 (15 days left.) ግንቦት 6/2016 4፡30 ሠዓት

15. መ/ቤቱ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Category:
Transport and Transit, Transport Services
Posted: 2 days ago  Doc price: 200 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 10, 2024 (11 days left.) በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት