|
|
| 1. | በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤ.ቁ 634 የሆነ ቤት የቦታው ስፋት 180 ካ/ሜ ካርታ ያለው በአቶ ታዬ ዘውዴ ዱባለ ስም የተመዘገበ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,451,600 (አንድ ሚሊየን አራት መቶ ሀምሳ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 645 days ago Deadline: March 10, 2025 (Bid Closed.) መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ/ም | 2. | ተቋሙ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 646 days ago Deadline: March 15, 2025 (Bid Closed.) 06/07/2017 ዓ/ም | 3. | የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 646 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም | 4. | የካርታ ቁጥሩ ቢኤች/944/ኤም703/2016 ቤት በ20/06/2017 ዓ.ም ከ4፡00-8፡00 ድረስ ጨረታውን በግልጽ በመክፈት ሽያጭ በማካሄድ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 646 days ago Deadline: February 27, 2025 (Bid Closed.) በ20/06/2017 ዓ.ም | 5. | ባንኩ ቀጥሎ የተመሰከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 10, 2025 (Bid Closed.) 01/7/2017 | 6. | ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 10, 2025 (Bid Closed.) 1/7/2017 | 7. | በእንጅባራ ከተማ በመነሻ ዋጋ 2,281,976 /ሁለት ማሊዩን ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ስድስት/ ብር የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27/2017 ዓ.ም ከ3፡00 | 8. | በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋ 1.074,982.41 /አንድ ሚሊዮን ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሁለት ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም/ በሆነ ጨረታው ለተከታታይ 30 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ የካቲት 27/2017 ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡40 ድረስ በግልጽ ጨረታ በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27/2017 | 9. | በአፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ በማራኪ ቀበሌ በሟች አቶ ጌትነት ደሴ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው እና የካርታ ቁጥር 25699/2001፤ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እስጢፋኖስ፣ በምስራቅ ወንዳለ እና በምእራብ ያምሮት፤ 150 ካሬ G+1 የሆነ ቤት በመነሻ ዋጋ ግምቱ 5,444,940.41 /አምስት ሚሊዩን አራት መቶ አርባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም/ ሆኖ መጋቢት 6/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00–6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 15, 2025 (Bid Closed.) መጋቢት 6/2017 ዓ.ም | 10. | በእንጅባራ ከተማ አስ/ቀበሌ 02 የሚገኘው በሰሜን ወንድማገኝ የኔው፣ በደቡብ እና በምእራብ መንገድ፣ በምስራቅ ቦሰና ወሌ፣ የሚያዋስነው 200 ካ.ሜትር የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,489,111 /ሁለት ሚሊዩን አራት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ አስራ አንድ ሺህ/ ብር ከጥር 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 28/2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ አየር ላይ ቆይቶ የካቲት 28/2017 ዓ.ም በሐራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28/2017 ዓ.ም | 11. |
ስፋቱ 114.13 ካ/ሜ በታ ላይ ያረፈ ቤት የመነሻ ዋጋ ብር 418,653.02 /አራት መቶ አስራ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ሶስት ብር ከ02 ሳንቲም/ ሲሆን በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: February 24, 2025 (Bid Closed.) በ22 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 | 12. | የቤት ሽያጭ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 11, 2025 (Bid Closed.) መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም.4፡00 ሰአት | 13. | የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) ለተከታታይ 30 ቀናት | 14. | ፍ/ቤቱ መኖርያ ቤት በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) በ25/6/2017 ዓ.ም | 15. | በዲላ ከተማ ኦዳያኣ ቀበሌ በይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር 5N003010110150 የተመዘገበ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ያረፈ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Other Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Land and Lease, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ/ም | 16. | የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: April 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ/ም | 17. | የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 647 days ago Deadline: February 25, 2025 (Bid Closed.) 18/6/2017ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30-5፡30 ሰዓት | 18. | የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ. Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale Posted: 648 days ago Deadline: February 25, 2025 (Bid Closed.) 18/6/2017ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30-5፡30 ሰዓት | 19. | የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ/ም | 20. | በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የቤ.ቁ 183 የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,093,800 የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ/ም | 21. | ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም | 22. | በእንጅባራ ከተማ አስ/ቀበሌ 02 የሚገኘው በሰሜን ወንድማገኝ የኔው፣ በደቡብ እና በምእራብ መንገድ፣ በምስራቅ ቦሰና ወሌ፣ የሚያዋስነው 200 ካ.ሜትር የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,489,111 /ሁለት ሚሊዩን አራት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ አስራ አንድ ሺህ/ ብር ከጥር 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 28/2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ አየር ላይ ቆይቶ የካቲት 28/2017 ዓ.ም በሐራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28/2017 ዓ.ም | 23. | በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን አጀቡሽ፣ በደቡብ ፈንታ ደምሴ፣ በምስራቅ እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው እና በ2ኛ. በአፈ/ተከሳሽ በወ/ሮ ቦጋለች አዳነ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የድርጅት ቤት፤ በመነሻ ዋጋ 2,281,976 /ሁለት ማሊዩን ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ስድስት/ ብር ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጥር 26/2017 ዓ.ም እስከ የካቲት 26/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ አየር ላይ ቆይቶ፤ ጨረታው የካቲት 27/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚካሄድ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27/2017 ዓ.ም | 24. | በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቦሌ አራብሳ ሳይት የቤት ቁጥር/B563/9 የሆነ ኮዶሚኒዬም ቤት የቤቱ ስፋት 45.48 ካ/ሜ ፍ/ያረበት ቤት የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም | 25. | የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 8, 2025 (Bid Closed.) በ29/6/2017 ዓ.ም | 26. | ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም | 27. | ባንኩ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017ዓ.ም | 28. | ባንኩ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 11, 2025 (Bid Closed.) መጋቢት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 | 29. | ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተዉን ንብረት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበዉን እና ያሳገደዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዉ የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: April 3, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 27 ቀን 2017ዓ.ም | 30. | ባንኩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች በከፊል ብድር አመቻችቶ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 648 days ago Doc price: 200 Deadline: February 17, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም | 31. | ባንኩ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Land and Lease, Sale. Posted: 648 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) 25/6/2017 ዓ.ም | 32. | ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Industry and Factory Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) 28/06/2017 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት | 33. | ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 5, 2025 (Bid Closed.) በ26/06/2017 | 34. | ባንኩ ከዚህ ቀጥሎ ባስው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 5, 2025 (Bid Closed.) 26/6/17 | 35. | ት/ቤቱ ለሁለገብ አገልግሎት የሚሆን አዳራሽ ወርሃዊ ክፍያ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 100,000.00 ሆኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። Category: House and Building., House and Building Rent, Rent. Posted: 649 days ago Doc price: 100 Deadline: February 8, 2025 (Bid Closed.) በሰባተኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት | 36. | ባንኩ ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Industry and Factory Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017 ዓም | 37. | ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Vehicle Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale Posted: 649 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 25ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት | 38. | ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) በ25/06/2017 ዓ.ም | 39. | ባንኩ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 5, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም | 40. | ባንኩ ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Industry and Factory Foreclosure, Machine and Equipment Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 5, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. | 41. | የቤቱ ስፋት 45.76 ካ/ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,108,575 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 649 days ago Deadline: March 7, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም | 42. | ማህበሩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Rent, Rent. Posted: 650 days ago Doc price: 200 Deadline: February 12, 2025 (Bid Closed.) አሥር ተከታታይ የስራ ቀናት | 43. | ፍ/ቤቱ የግምቱን 1/4ኛ ብር 1,043,471.5 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሦስት ሺህ አራት መቶ ሰባ አንድ ብር 5/100) በማስያዝ መሳተፍ የሚቻል ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ቤቱ የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 650 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም | 44. | በቦሌ ክ/ከተማ የቤ.ቁ አዲስ የሆነው ቤት የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 650 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ/ም | 45. | የቦታው ስፋት 115 ካ/ሜ ቤት የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 650 days ago Deadline: March 3, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ/ም | 46. | የይዞታው ስፋት 3155 ካ/ሜ ቤቱ ያረፈበት 104.41 ካ/ሜ ቤቱ ሰነድ አልባ ሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 9,482,266የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 650 days ago Deadline: February 4, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ/ም | 47. | ማህበሩ ቢፍቱ ህንፃ ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Rent, Rent. Posted: 650 days ago Doc price: 200 Deadline: March 12, 2025 (Bid Closed.) አሥር ተከታታይ የስራ ቀናት | 48. | ባንኩ ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Land and Lease, Sale. Posted: 650 days ago Deadline: March 5, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. | 49. | Beeksisa Caalbaasii Gamoo. Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., Sale. Posted: 650 days ago Deadline: March 6, 2025 (Bid Closed.) guyyaa 27/6/2017 sa'aa 3:00-7:00tti | 50. | 1600 ካ/ሜ መሬት ላይ ሰፍሮ የሚገኝ 32 ክፍል ያለው ሆቴል ህጋዊ የሆነ እና እራሱን የቻለ ካርታ ያለው በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Deadline: February 22, 2025 (Bid Closed.) በቀን 15/06/2017 ዓ.ም | 51. | ድርጅቱ የተለያዩ ያገለገሉ የጣሪያ እና ኤጋ ቆርቆሮዎች፣ ያገለገሉ የብረት በርሜሎች፣ ያገለገሉ ዩፒኤስ ባትሪዎች፣ ቁርጥራጭ ቤርጋሙድ፣ የመኪና መለዋወጫ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ እና ድርጅቱ የገዛቸውን ለቡ እና መብራት ሳይት ያሉትን ሁለት የኮንዶሚኒዬም ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Rent, Rent., Sale., Scrap Sale, Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Vehicle and Spare Parts, Vehicle Rent, Spare Parts Sale and Supply, Tyre and Battery Posted: 653 days ago Deadline: February 7, 2025 (Bid Closed.) ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት | 52. | የቤት ሐራጅ ሽያጭ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Deadline: November 30, -0001 (Bid Closed.) የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ | 53. | ባንክ በእዳ ማካካሻነት የወረሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Doc price: 300 Deadline: February 18, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም | 54. | ባንክ በእዳ ማካካሻነት የወረሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Deadline: February 18, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም | 55. | የቤት ሐራጅ ሽያጭ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Deadline: March 2, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ | 56. | ፍ/ቤቱ ስፋት 256 ካ.ሜ ቤት የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Deadline: November 30, -0001 (Bid Closed.) የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም | 57. | የቤት ሐራጅ ሽያጭ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 653 days ago Deadline: November 30, -0001 (Bid Closed.) የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ | 58. | ድርጅቱ ለንግድና ቢሮ፣ ለመጋዘንና እና ለሠራተኛ ክበብ ሊሆኑ የሚችሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። Category: House and Building., House and Building Rent, Rent. Posted: 654 days ago Deadline: February 7, 2025 (Bid Closed.) በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 | 59. | ማስተካከያ/ማረሚያ Category: Date Extension/ Amendment and Cancellation, Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: February 8, 2025 (Bid Closed.) የካቲት19/2017 | 60. | ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: February 28, 2025 (Bid Closed.) 21/06/2017 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋ | 61. | ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም. | 62. | ፍ/ቤቱ ቆሮቆሮ የፈጀ መኖሪያ ቤት ግምቱ በመነሻ ዋጋ 2,627,842.71 /ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ አርባ ሁለት ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም/ ለጥር 23 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: January 31, 2025 (Bid Closed.) ጥር 23 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት | 63. | ባንኩ በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) 25/6/2017 ዓ.ም. | 64. | የቤት የቦታ ስፋት 152 ካ/ሜ በየሽ ዘለቃ ሂርጶ ሽብሩ ስም የተመዘገበ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,120,000 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር) የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ/ም | 65. | ጽ/ቤቱ ለጨረታ የሚቀርብ የመሬት ዝርዝር መግለጫ/Profile Category: House and Building., House and Building Sale, Land and Lease, Purchase. Posted: 654 days ago Doc price: 500 Deadline: February 6, 2025 (Bid Closed.) ለ10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት | 66. | በፍኖተ ሰላም ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ሙሉ ግርማ፣ በሰሜን ወርቅነህ ጀምበሬ እና በደቡብ እንየው መካከል ተዋስኖ የሚገኘው የአፈ/ከሳሽ እና የአፈ/ተከሳሽ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,395,827 አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ሰባት ብር/ የሚሸጥ ስለሆነ ከ19/05/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ማስታወቂያ አየር ላይ ቆይቶ ሐራጁ የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡40 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: February 27, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም | 67. | የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 654 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 19/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 | 68. | የቤ.ቁ አዲስ የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 237.74 ካ/ሜ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 28, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም | 69. | የቦታ ስፋት 198.17 ካ.ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 8,892,322.26 (ስምንት ሚሊየን ስምንት መቶ ዘጠና ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ሃያ ሁለት ብር ከ26 ሳንቲም) የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 5, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 26 ቀን 2017 | 70. | ማረሚያ የቤት ሐራጅ ሽያጭ Category: Date Extension/ Amendment and Cancellation, Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ | 71. | መስሪያ ቤቱ በ2017 በጀት ዓመት በተለያየ ሴክተር ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Rent, Installation and Maintenance, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Rent., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Leather Products Posted: 655 days ago Doc price: 200 Deadline: February 6, 2025 (Bid Closed.) 10 ተከታታይ የስራ ቀናት | 72. | ፍርድ ቤቱ ቤት ንብረት የካርታ ቁጥር Da/Q/08/3 የሆነ ንብረትነቱ የፍ/ባለ እዳ ሆኖ በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 28, 2025 (Bid Closed.) 21/06/2017 ዓ.ም ከ3:30 ሰዓት | 73. | ባንኩ ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 27, 2025 (Bid Closed.) 20/6/2017 ዓ.ም | 74. | ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 19/2017 | 75. | በየካ ክ/ከተማ የቤ.ቁ 562 የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 184 ካ.ሜ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 28, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም | 76. | የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale Posted: 655 days ago Deadline: February 11, 2025 (Bid Closed.) 14/06/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት | 77. | በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 295.32 ካ/ሜ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 655 days ago Deadline: February 28, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ/ም | 78. | ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 25, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 18 ቀን 2017ዓ.ም | 79. | ባንኩ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Doc price: 200 Deadline: February 12, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 | 80. | ባንኩ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Doc price: 500 Deadline: February 11, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 | 81. | ባንኩ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: March 10, 2025 (Bid Closed.) 1/7/2017 | 82. | ባንኩ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Doc price: 500 Deadline: February 11, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 | 83. | ባንኩ ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 28, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. | 84. | ባንኩ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት19/2017 | 85. | ባንኩ ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 27, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. | 86. | ባንኩ ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም | 87. | ኮንፌዴሬሽኑ ለተለያዩ የንግድ ሥራዎች ለመጠቀም ለሚፈልጉ ተከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል:: Category: House and Building., House and Building Rent, Rent. Posted: 656 days ago Doc price: 500 Deadline: February 4, 2025 (Bid Closed.) በ10 ተከታታይ ቀናት | 88. | ባንኩ በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 25, 2025 (Bid Closed.) በ18/06/2017 ዓ.ም ከ 5:00-6፡00 ፍቼ ቅርንጫፍ ውስጥ | 89. | የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 25, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም | 90. | ባንኩ የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Doc price: 100 Deadline: March 8, 2025 (Bid Closed.) ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም | 91. | ባንኩ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: March 4, 2025 (Bid Closed.) 25/6/17 | 92. | ከፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 19/2017 | 93. | ማህበርሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የንግድ ቤቶች ማከራየት ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Rent, Rent. Posted: 656 days ago Deadline: February 7, 2025 (Bid Closed.) ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም | 94. | ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 26, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 19/2017 | 95. | የመኖሪያ ቤት ሽያጭ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: March 3, 2025 (Bid Closed.) በቀን 24/06/2017 ዓ.ም | 96. | የቤት ሽያጭ Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 13, 2025 (Bid Closed.) በ06/06/2017 | 97. | ማይክሮ ፋይናንሱ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 24, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 17/2017 | 98. | ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሰጣል። Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: February 27, 2025 (Bid Closed.) 20/06/2017 ዓ.ም | 99. | የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ:: Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. Posted: 656 days ago Deadline: March 1, 2025 (Bid Closed.) 22/6/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት | 100. | አየር መንገዱ ባዶ ቦታዎች ላይ ከቀረጥ ነጻ የችርቻሮ ንግድ አገልግሎት (Duty Free Retail Business) እና ሱፐር ማርኬት (Supermarket) አገልግሎት መስጫ ቦታዎችን በገቢ መጋራት አሰራር (Concession Business Modality) መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ Category: House and Building., House and Building Rent, Land and Lease, Rent. Posted: 656 days ago Doc price: 100 Deadline: February 21, 2025 (Bid Closed.) የካቲት 14, 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |