Tender listing
1. The company seeking to import steel billet from abroad and ask all potential suppliers to participate in the Bid.

Category:
Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 1 days ago
Deadline: May 1, 2024 (11 days left.) 15 not mentioned

2. The organization seeking qualified. General Contractor with Grade 6 and above for water scheme

Category:
Construction and Construction Machinery, Construction Service and Maintenance, Water and Water Works, Water Well Drilling and Water System Installation, Water Proof Work
Posted: 1 days ago
Deadline: April 21, 2024 (1 days left.) 21st April 2024 5:00PM

3. The company invites sealed bids from qualified bidders for the construction works of Shade for Cement Mill at its plant site located in Oromia regional state.

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1 days ago
Deadline: April 23, 2024 (3 days left.) 23rd April 2024 10:00 AM.

4. መ/ቤቱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፤ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ቁርጭራጭ ብረቶችን ወይም እንደሚከተለው በሎት የተከፋፈሉትን በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Energy, Generators, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1 days ago  Doc price: 200 birr
Deadline: May 2, 2024 (12 days left.) ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት

5. ቴሌቪዥን ጣቢያው ;ድሮን ካሜራ; የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የቪዲዮ ካሜራን ጨምሮ; ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ /ባጃጅ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Photography and Filming., Photography and Filming Equipment/Accessories, Purchase., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Purchase
Posted: 1 days ago
Deadline: May 1, 2024 (11 days left.) በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት

6. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አዲስ እና ያገለገሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች የሕክምና ዕቃዎች፣ PANE LIGHT፣ የሴቶችና የወንዶች ጫማ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ የወንዶች ኮፍያ፣ FUEL FILTER KIT፤ FUEL FILTER: የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቻርጀሮች፣ ባትሪዎች፣ EARPHONE AND WIFU ROUTER እና የፉል መጥበሻ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸፕ ይፈልጋል፡፡

Category:
Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Energy, Fuel and Related, Foreclosure., Other Foreclosure, Medical Equipment and Supplies, Medical/Laboratory Equipment, Sale., Other Sale, Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Leather Products, Vehicle and Spare Parts, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 1 days ago
Deadline: April 24, 2024 (4 days left.) በ8ኛው የሥራ ቀን

7. ትምህርት ቤቱ የፎቶ ኮፒ ወረቀት እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ የተበላሹ የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ማሽን ጥገና ከነሙሉ አክሰሰሪው አገልግሎት እና የአዲሱ ህንፃ ሙሉ እጥበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Stationery Supplies, Purchase.
Posted: 1 days ago  Doc price: 300 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: April 30, 2024 (10 days left.) ሚያዝያ 22 ቀን 2016

8. ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 1 days ago
Deadline: May 16, 2024 (26 days left.) ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ/ም

9. መሥሪያ ቤቱ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎችና የውሃ እቃዎች,xray Mashin Ditecter; ሶስት የላብራቶሪ ሪኤጀንት መግዛት ይፈልጋል።

Category:
Building Materials, Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Laboratory and Chemicals, Chemicals and Reagents, Purchase.
Posted: 1 days ago  Doc price: 100 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: April 25, 2024 (5 days left.) 10 ተከታታይ ቀናት

10. ባንኩ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Category:
Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Purchase.
Posted: 1 days ago  Doc price: 300 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: April 25, 2024 (5 days left.) ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

11. ኢንተርፕራይዙ ያመረተውን የተለያዩ ምርቶች፣ የተለያዩ የቅባት እህሎች እና ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) እንዲሁም ያገለገሉ ፒፒ ባግ (መቋጠሪያ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Agriculture, Agricultural Products, Packaging/ Wrapping and Papers, Sale.
Posted: 1 days ago  Doc price: 200 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 3, 2024 (13 days left.) በ16ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት

12. ቅ/ጽ/ቤቱ ጀኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡:

Category:
Energy, Generators, Purchase.
Posted: 1 days ago
Deadline: April 29, 2024 (9 days left.) ሚያዝያ 21/2016 ከቀኑ 4፡00

13. መሥሪያ ቤቱ በአርባምንጭ ከተማ የቢሮ እና ወርክ ሾፕ የቀሪ ሥራ ግንባታ ለማስገንባት በ2016 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1 days ago
Deadline: May 5, 2024 (15 days left.) 20 ተከታታይ ቀናት

14. መ/ቤቱ ለጽ/ቤቱ ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች እና ለቢሮ ሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

Category:
Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted: 1 days ago
Deadline: May 1, 2024 (11 days left.) በ16ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት

15. መ/ቤቱ የግንባታ ፍርስራሽ ላይ የወጣ ቴንዲኖ ብረት ብዛት 13,000 ኪሎ ግራም እና RHS ብረት ብዛት 550 ኪሎ ግራም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Sale., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 1 days ago  Doc price: 50 birr
Deadline: May 1, 2024 (11 days left.) በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት