|
|
1. | ድርጅቱ የመኪና ማቆሚያ ቦታን ስማከራየት ይፈልጋል። Posted: 1 days ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ! Deadline: November 21, 2024 (8 days left.)
10 የሥራ ቀናት | 2. | ማዘጋጃ ቤቱ በሊዝ ጨረታ መሬት ለህዝብ በይፋ ለማስተላለፈ መሬት አዘጋጅቷል። Posted: 1 days ago Deadline: December 2, 2024 (19 days left.)
ለተከታታይ 20 የስራ ቀናት | 3. | ማዘጋጃ ቤቱ በሊዝ ጨረታ መሬት ለህዝብ በይፋ ለማስተላለፈ መሬት አዘጋጅቷል። Posted: 1 days ago Deadline: December 2, 2024 (19 days left.)
ለተከታታይ 20 የስራ ቀናት | 4. | የቤትና የቦታ ሐራጅ ጨረታ Posted: 1 days ago Deadline: November 21, 2024 (8 days left.)
12/03/2017 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00–5፡00 ሰዓት | 5. | ጽ/ቤቱ ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ Posted: 4 days ago Deadline: November 21, 2024 (8 days left.)
በ12/03/2017 ዓ.ም በ11፡00 ሰዓት | 6. | መምሪያዉ ለመኖሪያና ለቅይጥ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ Posted: 5 days ago Doc price: 700 birr Deadline: November 18, 2024 (5 days left.)
15 not mentioned | 7. | በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ በምስራቅ ማስተዋል አበጀ፣ በምእራብ መንገድ፣ በሰሜን አስፋው መንግሥቴ እና በደቡብ ሙላት ጓንጉል መካከል የሚገኘው G+2 ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 6,155,852.00 /ስድስት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሣ አምስት ሸህ ስምንት መቶ ሃምሣ ሁለት ብር/ ሆኖ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ Posted: 5 days ago Deadline: December 1, 2024 (18 days left.)
ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ/ም | 8. | መሥሪያ ቤቱ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 2 እና ለመኖሪያ 1፤ ጠቅላላ ሦስት ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ Posted: 5 days ago Deadline: November 13, 2024 (0 days left.)
በ10ኛው ቀን በ11፡00 | 9. | ባንኩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን በሠንጠረዥ 1 ላይ የተዘረዘሩትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን በከፊል ብድር አመቻችቶ አንዲሁም በሠንጠረዥ 2 ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ በጥሩ ገንዘብ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። Posted: 7 days ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ! Deadline: November 18, 2024 (5 days left.)
ሕዳር 09 ቀን 2017 ዓ.ም | 10. | ፍ/ቤቱ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ Posted: 8 days ago Deadline: November 25, 2024 (12 days left.)
ህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም |